Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ለእናንተ ቤተሰቦች በተለያዪ ግዜያት የተለያየ አይነት ስሜቶች ይሰሙናል ይደብረና | Inspire Ethiopia

ሰላም ለእናንተ ቤተሰቦች በተለያዪ ግዜያት የተለያየ አይነት ስሜቶች ይሰሙናል

ይደብረናል
የተሸናፊነት ስሜት ይሰማናል
በስራችን ላይ የቀዘቀዝን ይመስለናል
እንናደዳለን
እንጨነቃለን

በጣም ብዙ ሀሳቦች ይኖሩናል እና ግን እነዚህ ስሜቶች ሲሰሙን ለማስወገድ ማሰብ ትክክል አይደለም እያልን ነው ! እና ምን እናድርጋቸው? ስሜቶቻችን ሁሌም ቢሆን ምልክት ለመስጠት ነው የሚመጡት ስለዚህ ይሄ ምልክት ምን ይላል እንዴትስ ራሳችንን ለመለወጥ እንጠቀምባቸው? በሚለው ርዕስ ዛሬ እንወያያለን ! ከዚህ ቪድዬ በኋላ ታሪክ ይቀየራል !

የራዲዮ ኘሮግራማችንን በጄ.ኤፍ.ኤም 106.7 ዘወትር ረቡዕ እና ቅዳሜ ከጠዋቱ 3 ሰዓት እስከ 4 ሰዓት በቀጥታ ማዳመጥ ትችላላችሁ እናመሠግናለን !

መልካም ጁምዓ ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ