Get Mystery Box with random crypto!

ፈጣሪ መቼም አይተወንም! ብዙ ሰዎች ቃል ሊገቡልን ይችላሉ ! አንተ ብቻ ተመረቅ እንጂ በበነ | Inspire Ethiopia

ፈጣሪ መቼም አይተወንም!


ብዙ ሰዎች ቃል ሊገቡልን ይችላሉ ! አንተ ብቻ ተመረቅ እንጂ በበነጋታው ነው ስራ የማስገባህ ከሚለው አንስቶ እስከ ትልልቅ ነገሮች እኔ አደርግልሀለው፣ አሳካልሀለው፣ አስተካክልካለው እያሉ ብዙ ተስፋ ይሰጡሀል ከዚያ ግን በጣም በፈለግካቸውና ቃል የገቡልህ ሰዐት በደረሰ ግዜ ከጎንህ የሉም ያኔ ምን ይሰማሀል? አምነትህን ሙሉ ለሙሉ የጣልክባቸውን ሰዎች ምንም ሊያረጉልህ እንደማይችሉ ስታውቅ ተስፋ ትቆርጣለህ? ሁሉን ነገር ታቆማለህ? በፍፁም እንዳታደርገው ! የሰው ልጅ ትልቁ ተስፋ ፈጣሪው ብቻ ነው ስለዚህ ቃል የገቡልህ ያመንካቸው እነሱን ተንተርሰህ መንገድ የጀመርክባቸው ድንገት ቢሸሹህ የሚያስጨርስህ እና የሚያሳካልህ የሚያግዝህ ፈጣሪ እንዳለህ አስታውስ !


የተባረከ ሀሙስ ተመኘን
@Inspire_Ethiopia
የእናንተው ምርጥ ጓደኛ