Get Mystery Box with random crypto!

https://imageresizer.com/ እሄ ደሞ ሊንክ የፎቶዋችሁን መጠን ወደ 240 kb እ | ETHIO TECH™

https://imageresizer.com/

እሄ ደሞ ሊንክ የፎቶዋችሁን መጠን ወደ 240 kb እንድትቀይሩ የሚያስችል ድረገጽ ነው
1. SELECT IMAGE
እዚህጋ የምትከቱት ቅድም 600 በ 600 ያደረጋቹትን ምስል ነው
2. ፎቶውን ከአስገባቹ ቡሃላ Resize ይሚለውን መንካት
3. Export settings በታች Target file size የሚለው ቦታ ውስጥ 240 ጻፉ
4. ውደ ታች ድሞ Save image as የሚለው ጋ በመንካት JPEG ን መምረጥ
5. RESIZE IMAGE በመንካት ዳውንሎድ አደረጉት ከዛ ዲቪ ፎርሙ ቦታ ላይ ማስግባት

አስተያየት @utoppiaaa