Get Mystery Box with random crypto!

የሳይበር ጥቃቶች በኢትዮጵያ በ2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ላይ ከ2 ሺህ 800 በላይ የሳይበር ጥ | Abrilo info Tech

የሳይበር ጥቃቶች በኢትዮጵያ

በ2013 ዓ.ም በኢትዮጵያ ላይ ከ2 ሺህ 800 በላይ የሳይበር ጥቃቶች ተሰንዝረዋል። አብዛኛዎቹን ጥቃቶች ማስቆም፣ መቀልበስ እና መከላከል ተችሏል።

አብዛኛው ጥቃቶች የሚሰነዘሩት ከግብፅ እንደሆነ የኢንፎርሜሽን መርብ ደህንነት ኢጀንሲ አሳውቋል።

ቤተሰብ ለመሆን share & join
@Abrilo_info_tech

ለጥያቄዎ Group
@infoAbrilo

ለአስተያየት
@Abrilo_bot