Get Mystery Box with random crypto!

️ Info tech amharic tube️ 💎

የቴሌግራም ቻናል አርማ infotechamharictube — ️ Info tech amharic tube️ 💎
የቴሌግራም ቻናል አርማ infotechamharictube — ️ Info tech amharic tube️ 💎
የሰርጥ አድራሻ: @infotechamharictube
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 11.53K
የሰርጥ መግለጫ

አጠቃላይ የሞባይል ሀርድዌር እና የሶፍትዌር ጥገና በሰፊው ይማሩ ማንኛው አይነት ጥያቄ ያላችሁ
ይህንን ሊንክ ጠቅ በማድረግ ገብተው እንወያይ እላለሁ
Info tech amharic tube
አጠቃላይ የሞባይልና የሶፍትዌር ጥገና
https://t.me/infotechamharic

Ratings & Reviews

2.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-08-12 09:34:03
3.5K views06:34
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 10:38:55
የሰልጣኝ ፕራይቬት ቻናሎች
708 views07:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 10:36:22 Info tech amharic tube pinned « ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ አጠቃላይ የሞባይል የሶፍትዌር ጥገና መማር ለምትፈልጉ በቀላሉ እድል ተመቻችቶላችኋል የስልጠናው አሰጣጥ ምን ይመስላል? ስልጠናው የሚሰጠው በቴሌግራም ቻናል ነው ቻናሉ ፕራይቬት ሲሆን ከተፈቀደለት ሰው ውጭ ማንም መግባት አይችልም ለስልጠናው የተመዘገበ ሁለት ፕራይቬት ቻናሎችን ይቀላቀላል የመጀመሪያው ፕራይቬት ቻናል ብዛት ያላቸው ተከታታይ…»
07:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 10:35:14 ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ

አጠቃላይ የሞባይል የሶፍትዌር ጥገና መማር ለምትፈልጉ በቀላሉ እድል ተመቻችቶላችኋል

የስልጠናው አሰጣጥ ምን ይመስላል?

ስልጠናው የሚሰጠው በቴሌግራም ቻናል ነው ቻናሉ ፕራይቬት ሲሆን ከተፈቀደለት ሰው ውጭ ማንም መግባት አይችልም

ለስልጠናው የተመዘገበ ሁለት ፕራይቬት ቻናሎችን ይቀላቀላል

የመጀመሪያው ፕራይቬት ቻናል ብዛት ያላቸው ተከታታይ የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ቪዲዮ ያለው ሲሆን ይህንንም ቪዲዮ ሰልጣኙ ዳውንሎድ እያደረገ በሚፈልገው ሰአት እና ቦታ መማር ይችላል
እነዚህ ቪዲዮዎች በተለያዩ ሶሻልሚዲያዎች የተለቀቁ አይደሉም ለዚሁ አላማ ብቻ የተዘጋጁ ናቸው



ሁለተኛው ፕራይቬት ቻናል ለሞባይል ሶፍትዌር ጥገና የምንጠቀምባቸው ፋይሎች የሚገኙበት ቻናል ነው

በዚህ ስልጠና ምን ምን እናያለን

አጠር ባለ መልኩ መሰረታዊ የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና

የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ምንነት
ስለ imei
FRP አጠፋፍ
ALL MOBILE FLASHING
UNLOCK
windows format
I CLOUD አጠፋፍ
iphone jelbreak አደራረግ
CRACK BOX አጫጫን
የስልኮችን CPU መለያ ዘዴ
deepfreez ሌሎችም

ይህንን ስልጠና ለመውሰድ ምን ምን ያስፈልጋል??

ይህ ስልጠና የሚሰጠው በቴሌግራም ስለሆነ ይህንን ፕሮግራም ለመከታተል የሚፈልግ ሰው የኢንተርኔት አክሰስ ሊያገኝ ይገባል

ይህንን ኮርስ ለመውሰድ ክፍያ ያስፈልገዋል


ክፍያው አንድ ግዜ 500 ብር ብቻ ነው።
(ከጥቅሙ አንፃር ብሩ ትንሽ ነው)
በዚ ከተስማማህ ብቻ ሊንኩ ይላክልሃል

ክፍያው በ ባንክ ነው ምታስገባው

ለመመዝገብ (እስልጠናው ለመቀላቀል) የፈለገ

MOHAMMED EBRAHIM

500 birr
1000311140772
mohammed ebrahim
ንግድ ባንክ
ብሩን ካስገባችሁ በኋላ እሪሲቱን ፎቶ በማንሰት ወይም በሞባይል ባንኪንግ ከሆነ እስክሬን ሹት በማድረግ በዚ ሊንክ ላኩልኝ እኔም እሪሲቱን እንዳየሁ እቻናሉ አቀላቀላችኋለሁ


@ethio_gsm

ለበለጠ መረጃ ለማግኘት
0930878650 መደወል ይቻላል።
694 views07:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:35:01
752 views04:35
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-09 07:09:41 ገራሚ የሆነ ክራክ ቱል ነው አጠቃቀሙን እና እንዴት አድርገን በኮምፒተራችንላይ እንዴት እንደምንጭን በቪዲዮ እመለሳለሁ

የኢድ ስጦታዬ ነው

Eid GiFT FREE all ucer File Password : MCT Tool Cracked V4

https://t.me/infotechamharictube
760 views04:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 15:23:33 Info tech amharic tube pinned «

12:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 08:56:11

1.2K views05:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-07 00:49:38
ሰላም ቤተሰቦች እንዴት ናችሁ

እነዚህን ሁለት የዩቱብ ቻናሎቼን ላስተዋዉቃችሁ

1 #info tech amharic tube በዚህ የዩቱብ ቻናል ላይ 110 ቪዲዮ የተለቀቀበት ሲሆን ይህንንም ቻናል ሰብስክራይ በማድረግ ቪዲዮዎቹን ሙሉ በሙሉ ብትመለከቱ ተጠቃሚ ትሆናላችሁ ይህ ቻናል 6000 ሰብስክራይበር ሊሞላው ትንሽ ነው የቀረው ቤተሰብ ያልሆናችሁ ቤተሰብ ይሁኑ እላለሁ

ይህንን ቻናል ለመመልከት ይህንን ሊንክ ጠቅ በማድረግ ይጠቀሙ https://youtube.com/channel/UCjsw0FJdKNm_qiPWwJcCkcw

2 #ethio mobile solution ይህ የዩቱብ ቻናል ሁለተኛው ቻናሌ ሲሆን 1200 ሰብስክራይብ ያለው ሲሆን በዚህም ቻናል አጠቃላይ የሞባይል ጥገና ትምህርቶች ይሰጥበታል ይህንን ቻናል ለመጎብኘት ይህንን ሊንክ ጠቅ በማድረግ ይጠቀሙ https://youtube.com/channel/UCviGFX9PQMTkFbiKKjjNPdQ

ይህ ሁሉ ነገር በእናንተ እገዛ ነው ቤተሰቦች ሁላችሁንም አመሰግናለሁ እወዳችኋለሁ ጠጋኞችዬ
1.2K views21:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ