️ Info tech amharic tube️ — የቴሌግራም ቻናል

የቴሌግራም ቻናል አርማ infotechamharictube — ️ Info tech amharic tube️
የቴሌግራም ቻናል አርማ infotechamharictube — ️ Info tech amharic tube️
የሰርጥ አድራሻ: @infotechamharictube
ምድቦች: ቴክኖሎጂዎች
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 12.36K
ተመሳሳይ ቻናሎች ቴክኖሎጂዎች
የሰርጥ መግለጫ

አጠቃላይ የሞባይል ሀርድዌር እና የሶፍትዌር ጥገና በሰፊው ይማሩ ማንኛው አይነት ጥያቄ ያላችሁ ይህንን ሊንክ ጠቅ በማድረግ ገብተው እንወያይ እላለሁ Info tech amharic tube አጠቃላይ የሞባይልና የሶፍትዌር ጥገና https://t.me/infotechamharic

የቻናል ስታትስቲክስ
16.3% የተሳትፎ መጠን
2,009 እይታዎች / ልጥፍ
0 ልጥፎች / ቀን

የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

30 nov 2025
 የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ሙሉ ስልጠና (Mobile Software Repair Masterclass)

በዚህ ኮርስ ውስጥ የሚካተቱ ዝርዝር ስልጠናዎች እነዚህ ናቸው፡-

መሰረታዊ የሞባይል እውቀት
• የሞባይል ስልክ ታሪክ (ከ 0G እስከ ስማርት ስልክ)
• የኔትወርክ ትውልዶች (1G እስከ 5G)
• የሞባይል ጥገና ምንነት (Hardware vs Software)
• የሃርድዌር እና ሶፍትዌር ግንኙነት

የሞባይል አርክቴክቸር እና ሲስተም

• የሞባይል አርክቴክቸር (Mobile Architecture)
• የ CPU (SoC) አይነቶች (MTK, Qualcomm, SPD, Exynos)
• ስልኮች እንዴት ይገጣጠማሉ?
• Firmware (ፍርምዌር/ሶፍትዌር) ምንነት
• ወሳኝ ቴክኒክ ቃላት (Drivers, ADB, Auth, Test Point)
• ኦፕሬቲንግ ሲስተም (Android, iOS) እና ከርነል (Kernel)

ለጥገና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች

• ኮምፒውተር ምርጫ እና ዝግጅት (Workstation Setup)
• ወሳኝ ገመዶች እና መለዋወጫዎች (EDL Cable, Jigs)
• USB Hub እና አጠቃቀም
ነፃ የሶፍትዌር መጠገያ መሳሪያዎች (Free Tools)
• ለአጠቃላይ አንድሮይድ (ADB & Fastboot)
• ለ Samsung (Odin, SamFirm)
• ለ Qualcomm (QFIL, Mi Flash)
• ለ Spreadtrum/SPD ስልኮች
• ለ iPhone (3uTools, iTunes)
• ሌሎች (MTK Client, Scrcpy)

ክራክ እና ዲጂታል ላይሰንስ ቱሎች

• የክራክ ሶፍትዌሮች ጥቅም እና ጉዳት
• ምርጥ ዲጂታል ቱሎች (UnlockTool, Chimera, etc.)
• የክሬዲት (Credit) አሰራር እና አገዛዝ (Resellers)
• ቦክስ (Box) እና ዶንግል (Dongle) ልዩነት

ኢንተርኔት እና ዳታ

• ለጥገና የሚያስፈልግ ኢንተርኔት አይነት
• የዳታ አያያዝ (Backups, Download Managers)
• VPN እና DNS አጠቃቀም

አድቫንስድ የቺፕ-ሌቭል መሳሪያዎች

• ስቴሪዮ ማይክሮስኮፕ እና ሚኒ ድሪለር
• ሴፓሬተር ማሽን እና ቦርኒዮ (Borneo Schematics)
• ISP Box (UFI/EasyJTAG)

የሞባይል ሶፍትዌር ችግሮች እና መፍትሄዎች

• Boot Loop, Dead Boot, Hang on Logo
• የስክሪን መቆለፍ (Pattern/Pin) መፍትሄዎች
• አካውንት ሎኮች (FRP, Mi Account, iCloud)
• የኔትወርክ፣ IMEI እና Baseband ጥገና
• የፋይናንስ እና ቢዝነስ ሎኮች (KG, MDM, Country Lock)

ለጥገና የኮምፒውተር ዝግጅት (PC Setup)

• ዊንዶውስ ማመቻቸት (Optimization)
• አስፈላጊ ድራይቨሮች (Drivers, C++, .Net)
• ድራይቨር አጫጫን እና ችግር መፍታት

የጥገና የስራ ሂደት (Workflow)

• ደንበኛ አያያዝ እና አካላዊ ምርመራ
• ዲጂታል ምርመራ (USB Tester & Device Manager)
• የሲፒዩ (CPU) አይነቶችን የመለየት ዘዴዎች
• የግንኙነት ሞዶች (MTP, ADB, EDL, BROM)

ሳምሰንግ ማስተር ክላስ (Samsung Masterclass)

• የፋይል አወቃቀር (BL, AP, CP, CSC) እና ስያሜ (Binary/Bit)
• Combination File እና Odin አጠቃቀም
• Root እና Custom Recovery (TWRP)
• Downgrade, Codes እና FRP አከፋፈት
• IMEI, Network Repair እና KG Lock (Knox Guard)
• የሳምሰንግ ፓርቲሽን (PIT & Partitions)

MTK (MediaTek) ማስተር ክላስ

• የ Scatter File አወቃቀር እና SP Flash Tool
• MTK Security (DA & Auth) እና ፍላሽ ሂደት
• Dead Boot, IMEI Repair, MDM
• የ MTK ፓርቲሽን ሳይንስ፣ Manual Format እና Readback

SPD (Spreadtrum/Unisoc) ማስተር ክላስ

• የ PAC ፋይል አወቃቀር እና መለያ መሳሪያዎች
• ፍላሽ አደራረግ እና IMEI መጠበቅ
• የ SPD ፓርቲሽን ሳይንስ (FDL1, FDL2)

Qualcomm (Snapdragon) ማስተር ክላስ

• የ XML & EDL ፋይል አወቃቀር
• QPST, QFIL እና EDL Mode (Test Point)
• IMEI Repair, Diag Mode እና ፓርቲሽን ማናጀር

Huawei (Kirin) ማስተር ክላስ

• Board Software እና Update.app
• Test Point እና የግንኙነት ሞዶች
• FRP, Huawei ID, OEM Info

iPhone (iOS) ማስተር ክላስ

• IPSW, Signing እና 3uTools
• DFU እና Recovery Mode
• iCloud Activation Lock (Bypass vs Unlock)
• የተለመዱ ችግሮች (Error 4013, Disabled)

የሞባይል ዳታ ሪከቨሪ (Data Recovery)

• የመረጃ መጥፋት አይነቶች እና መመለሻ መንገዶች
• Dead Motherboard Recovery
• ISP (In-System Programming) እና Chip-off ምንነት

እነዚህን እና ሌሎች ወሳኝ የሞባይል ጥገና ትምህርቶችን በጥልቀት ይማራሉ

ምዝገባው 8 ቀን ይቆያል

ክፍያ 3000 ብር

በዚህ ኮርስ ላይ ሶፍትዌር ብቻ ነው

ለመመዝገብ @Niceunlockersupport

ስልክ ቁጥር 0951757576

ለምዝገባ ብቻ እና ብቻ ነው
2.01K viewsedited  10:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ

ተደጋግመው የሚነሱ ጥያቄዎች

ስለ ️ Info tech amharic tube️ በተደጋጋሚ የሚነሱ ጥያቄዎች

️ Info tech amharic tube️ 12.36K ተመዝጋቢዎች ያሉት የቴሌግራም ቻናል ነው። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ ግምገማዎች፣ ደረጃ እና ዝርዝር ስታቲስቲክስ ይገኛሉ።
በዚህ ገጽ ላይ "ወደ ቻናል ይሂዱ" የሚለውን ቁልፍ ይጫኑ ወይም @infotechamharictube ን በቴሌግራም መተግበሪያ ውስጥ ይፈልጉ። እንዲሁም የቻናሉን የተጠቃሚ ስም ገልብጠው በቴሌግራም መፈለጊያ ውስጥ መለጠፍ ይችላሉ።
አዎ፣ ️ Info tech amharic tube️ ነፃ የቴሌግራም ቻናል ነው። ሁሉንም ልጥፎች ያለምንም ክፍያ መከታተል እና ማንበብ ይችላሉ።
የ️ Info tech amharic tube️ ቻናል በአሁኑ ጊዜ 12.36K ተመዝጋቢዎች አሉት። የተመዝጋቢዎች ቁጥር በመደበኛነት ይዘመናል።
️ Info tech amharic tube️ ይዘቱን በዋናነት በአማርኛ ቋንቋ ያትማል። መልእክቶቹን ለማንበብ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ቻናሉን በቴሌግራም ይክፈቱ።
አዎ፣ ተመሳሳይ የቴክኖሎጂዎች ቻናሎችን ከታች "ተመሳሳይ ቻናሎች" በሚለው ክፍል ውስጥ ማግኘት ይችላሉ። ተዛማጅ የቴሌግራም ቡድኖችን፣ ቦቶችን እና ተለጣፊዎችንም እናሳያለን።
መልእክቶቹ በቴሌግራም ውስጥ ይነበባሉ፦ በዚህ ገጽ ላይ ባለው ማገናኛ ️ Info tech amharic tube️ ን ይክፈቱ። በዚህ ገጽ ላይ የቻናሉ መግለጫ፣ የተመዝጋቢዎች ብዛት፣ ግምገማዎች እና ስታቲስቲክስ ያገኛሉ።
️ Info tech amharic... avatar
️ Info tech amharic... @infotechamharictube
በቴሌግራም ይክፈቱ