Get Mystery Box with random crypto!

ያጀመዓ አትጥፉብኝ እንጂ ጥያቄ ልጠይቅ እናተም ጠይቁ እንጠያየቅ 1000 ቴክኒሺያን እያለን ለምንድ | ️ Info tech amharic tube️ 💎

ያጀመዓ አትጥፉብኝ እንጂ ጥያቄ ልጠይቅ እናተም ጠይቁ እንጠያየቅ 1000 ቴክኒሺያን እያለን ለምንድን ነው የማንረዳዳው
አንድ ባለሙያ የሆነ ጥያቄ ይጠይቃል እኔም አልመልስ የሚመልስለት የለም ቤተሰቦች አንቀዛቀዝ ሞቅ ሞቅ እናድርገው ቤታችንን

ማነው የተመቸው ሀሳቡ?

ይህ የኔ ሀሳብ ነው ይመቻችሁ ውዶችዬ