የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ሙሉ ስልጠና (Mobile Software Repair Masterclass) | ️ Info tech amharic tube️

 የሞባይል ሶፍትዌር ጥገና ሙሉ ስልጠና (Mobile Software Repair Masterclass)

በዚህ ኮርስ ውስጥ የሚካተቱ ዝርዝር ስልጠናዎች እነዚህ ናቸው፡-

መሰረታዊ የሞባይል እውቀት
• የሞባይል ስልክ ታሪክ (ከ 0G እስከ ስማርት ስልክ)
• የኔትወርክ ትውልዶች (1G እስከ 5G)
• የሞባይል ጥገና ምንነት (Hardware vs Software)
• የሃርድዌር እና ሶፍትዌር ግንኙነት

የሞባይል አርክቴክቸር እና ሲስተም

• የሞባይል አርክቴክቸር (Mobile Architecture)
• የ CPU (SoC) አይነቶች (MTK, Qualcomm, SPD, Exynos)
• ስልኮች እንዴት ይገጣጠማሉ?
• Firmware (ፍርምዌር/ሶፍትዌር) ምንነት
• ወሳኝ ቴክኒክ ቃላት (Drivers, ADB, Auth, Test Point)
• ኦፕሬቲንግ ሲስተም (Android, iOS) እና ከርነል (Kernel)

ለጥገና የሚያስፈልጉ ግብዓቶች

• ኮምፒውተር ምርጫ እና ዝግጅት (Workstation Setup)
• ወሳኝ ገመዶች እና መለዋወጫዎች (EDL Cable, Jigs)
• USB Hub እና አጠቃቀም
ነፃ የሶፍትዌር መጠገያ መሳሪያዎች (Free Tools)
• ለአጠቃላይ አንድሮይድ (ADB & Fastboot)
• ለ Samsung (Odin, SamFirm)
• ለ Qualcomm (QFIL, Mi Flash)
• ለ Spreadtrum/SPD ስልኮች
• ለ iPhone (3uTools, iTunes)
• ሌሎች (MTK Client, Scrcpy)

ክራክ እና ዲጂታል ላይሰንስ ቱሎች

• የክራክ ሶፍትዌሮች ጥቅም እና ጉዳት
• ምርጥ ዲጂታል ቱሎች (UnlockTool, Chimera, etc.)
• የክሬዲት (Credit) አሰራር እና አገዛዝ (Resellers)
• ቦክስ (Box) እና ዶንግል (Dongle) ልዩነት

ኢንተርኔት እና ዳታ

• ለጥገና የሚያስፈልግ ኢንተርኔት አይነት
• የዳታ አያያዝ (Backups, Download Managers)
• VPN እና DNS አጠቃቀም

አድቫንስድ የቺፕ-ሌቭል መሳሪያዎች

• ስቴሪዮ ማይክሮስኮፕ እና ሚኒ ድሪለር
• ሴፓሬተር ማሽን እና ቦርኒዮ (Borneo Schematics)
• ISP Box (UFI/EasyJTAG)

የሞባይል ሶፍትዌር ችግሮች እና መፍትሄዎች

• Boot Loop, Dead Boot, Hang on Logo
• የስክሪን መቆለፍ (Pattern/Pin) መፍትሄዎች
• አካውንት ሎኮች (FRP, Mi Account, iCloud)
• የኔትወርክ፣ IMEI እና Baseband ጥገና
• የፋይናንስ እና ቢዝነስ ሎኮች (KG, MDM, Country Lock)

ለጥገና የኮምፒውተር ዝግጅት (PC Setup)

• ዊንዶውስ ማመቻቸት (Optimization)
• አስፈላጊ ድራይቨሮች (Drivers, C++, .Net)
• ድራይቨር አጫጫን እና ችግር መፍታት

የጥገና የስራ ሂደት (Workflow)

• ደንበኛ አያያዝ እና አካላዊ ምርመራ
• ዲጂታል ምርመራ (USB Tester & Device Manager)
• የሲፒዩ (CPU) አይነቶችን የመለየት ዘዴዎች
• የግንኙነት ሞዶች (MTP, ADB, EDL, BROM)

ሳምሰንግ ማስተር ክላስ (Samsung Masterclass)

• የፋይል አወቃቀር (BL, AP, CP, CSC) እና ስያሜ (Binary/Bit)
• Combination File እና Odin አጠቃቀም
• Root እና Custom Recovery (TWRP)
• Downgrade, Codes እና FRP አከፋፈት
• IMEI, Network Repair እና KG Lock (Knox Guard)
• የሳምሰንግ ፓርቲሽን (PIT & Partitions)

MTK (MediaTek) ማስተር ክላስ

• የ Scatter File አወቃቀር እና SP Flash Tool
• MTK Security (DA & Auth) እና ፍላሽ ሂደት
• Dead Boot, IMEI Repair, MDM
• የ MTK ፓርቲሽን ሳይንስ፣ Manual Format እና Readback

SPD (Spreadtrum/Unisoc) ማስተር ክላስ

• የ PAC ፋይል አወቃቀር እና መለያ መሳሪያዎች
• ፍላሽ አደራረግ እና IMEI መጠበቅ
• የ SPD ፓርቲሽን ሳይንስ (FDL1, FDL2)

Qualcomm (Snapdragon) ማስተር ክላስ

• የ XML & EDL ፋይል አወቃቀር
• QPST, QFIL እና EDL Mode (Test Point)
• IMEI Repair, Diag Mode እና ፓርቲሽን ማናጀር

Huawei (Kirin) ማስተር ክላስ

• Board Software እና Update.app
• Test Point እና የግንኙነት ሞዶች
• FRP, Huawei ID, OEM Info

iPhone (iOS) ማስተር ክላስ

• IPSW, Signing እና 3uTools
• DFU እና Recovery Mode
• iCloud Activation Lock (Bypass vs Unlock)
• የተለመዱ ችግሮች (Error 4013, Disabled)

የሞባይል ዳታ ሪከቨሪ (Data Recovery)

• የመረጃ መጥፋት አይነቶች እና መመለሻ መንገዶች
• Dead Motherboard Recovery
• ISP (In-System Programming) እና Chip-off ምንነት

እነዚህን እና ሌሎች ወሳኝ የሞባይል ጥገና ትምህርቶችን በጥልቀት ይማራሉ

ምዝገባው 8 ቀን ይቆያል

ክፍያ 3000 ብር

በዚህ ኮርስ ላይ ሶፍትዌር ብቻ ነው

ለመመዝገብ @Niceunlockersupport

ስልክ ቁጥር 0951757576

ለምዝገባ ብቻ እና ብቻ ነው
️ Info tech amharic tube️

️ Info tech amharic tube️

@infotechamharictube
12.39K ተመዝጋቢዎች
ቴክኖሎጂዎች ምድብ
አጠቃላይ የሞባይል ሀርድዌር እና የሶፍትዌር ጥገና በሰፊው ይማሩ ማንኛው አይነት ጥያቄ ያላችሁ . ይህንን ሊንክ ጠቅ በማድረ...