2023-06-12 09:35:36
ቀን 05-10-2015 እስከ 10-10-2015
አዲስ የወጣ ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ
COMPANY: O2B PLC COMPANY
ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ድርጅት
Description: ድርጅታችን ኦቱቢ ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።
Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ ፕሮምተር ሽያጭ ባለሙያ /Marketing Sales/እና
ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/
Job Type: በቋሚነትም
ወይም እንደ ተጨማሪ ገቢ ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት።
በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 05/10/2015 አ.ም እስከ 10/10/2015 አ.ም ድረስ 6 ተከታታይ የስራ ቀናት ከ 2:30 -11:00 ሰአት በአካል በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝ
ሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 24 በመግባት ያመልክቱ።
የትምህርት ደረጃ:- በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ ዲግሪ/ዲፕሎማ/12ኛ/10ኛ/8ኛ ወይም ማንበብ ና መፅሀፉ የሚችሉ
ደምዝ :- የተጣራ 7625 በተጨማሪ አበል ና ኮሚሽን
ደምዝ ወኪል:- በስምምነት ና በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች
ብዛት:- 20ሰው ብቻ
ልምድ:- አይጠይቅም ድርጅቱ ሚሰጠውን ስልጠና መከታተል በቂ ነው::
በክልል ለምትገኙ ስራ አመልካቶች ስራ ፈላጊዎች ብቻ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር እታች ባለው በቴሌግራም አካውንት ዶክመንቶን ወይም የትምህርት ማስረጃችሁን መላክ ይችላሉ በ - 0903531882 በዚህ ቁጥር ብቻ ዶክመንቶን ይላኩልን።
አድራሻ ፡- መገናኛ አደባባይ ስር ደራርቱ ህንፃ አጠገብ ባኮስ ሆቴል አጠገብ ያለው ኬቢ የገበያ ማከል በመግባት ቢሮ ቁጥር 24 ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ ክፉል በመግባት ያመልክቱ።
ስልክ 0903531882
0903504489
ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር 24 ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ ክፉል በመግባት ያመልክቱ።
O2B PLC COMPANY
ኦቱቢ ኀላ/የተ/የግ/ማህበር
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+-QtyvSkzFpIwODM0
1.9K views06:35