Get Mystery Box with random crypto!

Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)

የቴሌግራም ቻናል አርማ informationnegari — Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች) E
የቴሌግራም ቻናል አርማ informationnegari — Ethio daily vacancy(የስራ ማስታወቂያዎች)
የሰርጥ አድራሻ: @informationnegari
ምድቦች: ስራ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 73.32K
የሰርጥ መግለጫ

ማንኛውንም የማስታወቂያ ስራ ለማሰራት የምትፈልጉ(only promotion) inbox @Eyyiba
ሌሎች ጥያቄዎችን ለማድረስ
@Ethiodailyvacbot

Ratings & Reviews

3.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2023-07-03 20:28:27
2.2K views17:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 20:22:23
2.1K views17:22
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 14:40:34 Fresh Graduates at Zemen Bank Job Vacancy July 2023

Job Title: Young Graduate Trainee

Qualification: B.A. in Banking and Finance, Accounting, Management, Economics or in related Business fields.
How to apply

https://elelanjobs.com/zemen-bank-job-vacancy-july-2023/
Deadline: July 24/2023

Bank of Abyssinia Job Vacancy  አቢሲኒያ ባንክ አዲስ የስራ ማስታወቂያ

Abyssinia bank invites qualified applicants for the following Professions.

Professions: LLM/LLB Degree in Law, Accounting, Management, Marketing, Banking and Finance, Economics, Business or other related fields.

Salary & Benefits: As per the Bank’s Salary Scale & Benefits Package
How to Apply Online

https://elelanjobs.com/bank-of-abyssinia-job-vacancy-july-2023/
Deadline: July 07, 2023

ECWC Jobs                                                                                     
1.  Junior Civil Engineer

2. Junior Architectural Engineer
How to Apply                 
https://elelanjobs.com/ecwc-jobs/

Deadline: July 7, 2023
3.7K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 14:40:01
2.7K views11:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 14:39:55
2.4K views11:39
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 14:38:26 አስቸኳይ ክፍት የስራ ማስታወቂያ
ከ ቀን 26 እስከ ቀን 30 የወጡ ክፍት የስራ ምድቦች

የስራ መደብ: NGO በሁሉም ምዝገባ ጀምረናል
የቅጥር ሁኔታ :ቋሚ
ፆታ: ወ/ሴ
የስራ ልምድ:0 ዓመት ጀምሮ
ት/ደረጃ:ድግ/ዲፕ
ብዛት:10
ደመወዝ:15000-20000
የስራ ቦታ: አ.አ

የስራ መደብ: አየር መንገድ ዉስጥ ሽያጭ ምዝገባ ጀምረናል
የት/ደረጃ:8ኛ+
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 20
ደሞወዝ :7500+
የስራ ቦታ: አ.አ

የስራ መደብ: የባስ ትኬተር ምዝገባ ጀምረናል
የት/ደረጃ:8ኛ+
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 5
ደሞወዝ :4500+
የስራ ቦታ: አ.አ


የስራ መደብ:ኢንጅነሪግ በሁሉም
የት/ደረጃ:ድግሪ
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 3
ደሞወዝ :9000+
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:ስልክ ኦፕሬተር
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት:15
ደሞወዝ :6500
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:ጉዳይ አስፈፃሚ
የት/ደረጃ:8ኛ+
ፆታ: ወ/ሴ
የስራ ልምድ: 0ዓመት
ብዛት: 15
ደሞዝ: 7500
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:ሹፌር ደ1/2/ህ1/2/አዉቶ5ኛ
የት/ደረጃ:8ኛ+
ፆታ:ወንድ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
ብዛት: 12
ደሞዝ: 8000+
የስራ ቦታ: አ•አ

የስራ መደብ: አካዉንታት በጣም አስቸኳይ
የት/ደረጃ:ዲግ/ዲፕ
ፆታ: ሴ
የስራ ልምድ: 1 አመት ጀምሮ
ብዛት:5
ደመወዝ: በስምምነት
የስራ ቦታ: አአ

የስራ መደብ: ፈርኒቸር ቤት ሽያጭ አናፂ እና ስፌት ባለሙያ
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት እና ከዚያ በላይ
የስራ ቦታ: አ.አ
የት/ደረጃ: 10+
ብዛት: 15
ደሞወዝ :በስምምነት

የስራ መደብ:ሽያጭ ሰራተኛ  ለሱፐር ማርኬት፣ፈርንቸር ቤት፣ዳቦ ቤት እና የድርጅት ምርቶች
የት/ደረጃ:10+
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ:0-1ዓመት
ብዛት: 15
ደሞወዝ :በስምምነት + ኮሚሽን
የስራ ቦታ: አ.አ

የስራ መደብ: ማርኬቲንግ
የት/ደረጃ:ድግ/ዲፕ
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 2
ደሞወዝ :8700+
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ: ሆስተስ ክለብ ላይ እና አየር መንገድ
የት/ደረጃ:10ኛ+
ፆታ: ሴ
የስራ ልምድ: 0ዓመት
ብዛት: 5
ደሞወዝ :10000-15000
የስራ ቦታ: አ.አ

የስራ መደብ:ማሽን ኦፕሬተር እና ጫኝ አዉራጅ ፋብሪካ ላይ
የት/ደረጃ:9+
ፆታ: ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
ብዛት: 6
ደሞወዝ :በስምምነት + ኮሚሽን
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:ሆቴል ማናጀር/ሱፐር ቫይዘር
የት/ደረጃ:ድግ/ዲፕ
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 -3ዓመት
ብዛት: 5
ደሞወዝ :7000-9500
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:ጥበቃ እና ፅዳት ባንክ እና ድርጅት ላይ
የት/ደረጃ: አይጠይቅም
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 10
ደሞወዝ :በስምምነት
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ: ማስታወቂያ ለጣፊ
የት/ደረጃ: አይጠይቅም
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 10
ደሞወዝ :6500
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:መኪና ላይ ዉሃ ሽያጭ
የት/ደረጃ: 10ኛ+
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 7
ደሞወዝ :6500+commision
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:ህትመት ቤት ሰራተኛ
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ:  2ዓመት
ብዛት: 2
ደሞወዝ : በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:ዋና ሼፍ እና ረዳት ሼፍ
ፆታ: ሴ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 5
ደሞወዝ :4500 በፈረቃ
የስራ ቦታ:አ.አ

የስራ መደብ:IT ባለሙያ
ፆታ: ሴ/ወ
የስራ ልምድ: 0 ዓመት
ብዛት: 3
ደሞወዝ :በስምምነት
የስራ ቦታ:አ.አ

አድራሻ :
22 መክሊት ህንፃ 1ኛ ላይ ቢሮ ቁጥር 105
ለበለጠ መረጃ
                  0948352727
                  0948442727
Telegram :@YAjobvacancy
2.1K views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 14:38:00 ቀን 26/10/2015                                 አስቸኴፍ ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ
               ስልክ
           0904756301
           0904684941
       #1 Import & Export ላይ ሰልስ
          የት/ደረጃ፡ 10+
          የስራ ልምድ  ፡0 ዓመት
         ፆታ፡ ወ/ሴ
         ደሞዝ፡8500+commission
      #2 Site  Coordinator
          የት/ደረጃ፡ 12+
          የስራ ልምድ  ፡0 ዓመት
         ፆታ፡ ወ/ሴ
         ደሞዝ፡7500_10000
      #3 Tour Ticketers
        የት/ደረጃ፡ 12+
         የስራ ልምድ 0 ዓመት ጀምሮ
         ፆታ፡ ወ/ሴ
         ደሞዝ፡6500+
      #4 Tour & Travel Operators 
         የት/ደረጃ፡ 12+
         የስራ ልምድ  ፡0 ዓመት ጀምሮ
         ፆታ፡ ወ/ሴ
         ደሞዝ፡10000
        #5 Tour Guide Assistant
         የት/ደረጃ፡ ኤኒ ድግር
         የስራ ልምድ  ፡0 ዓመት ጀምሮ
         ፆታ፡ ወ/ሴ
         ደሞዝ፡10000+                                                              
       #6 Tour Administration    Assistant
         የት/ደረጃ፡ ኤኒ ድግር
         የስራ ልምድ  ፡0 ዓመት ጀምሮ
         ፆታ፡ ወ/ሴ
         ደሞዝ፡12000
     #7 ፐርሰናል አሲስታንስ
        የት/ደረጃ:  ኤኒ ዲግር
        የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
        ፆታ፡ ወ/ሴ
        ደሞዝ፡10500
      #8 ሹፈር ህ1/2 ደረቅ1/2
        የት/ደረጃ:  መንጃ ፈቃድ ያለው
        የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
        ፆታ፡ ወ/ሴ
        ደሞዝ፡8000+
     #9 ሆስተስ
     የት/ደረጃ: 10+
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ፆታ: ሴት
     ደሞዝ፡ 8500
    #10 NGO መዝገብ ቤት
     የት/ደረጃ: ኤኒ ዲግሪ
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ፆታ: ወ/ሴ
     ደሞዝ፡ 8500
    #11 የመኪና ሽያጭ
     የት/ደረጃ:  ዲግሪ/ዲፕሎም
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ፆታ: ወ/ሴ
     ደሞዝ፡ 10000+
    #12  ጀማር አካውንታንት
     የት/ደረጃ: ድግሪ/ዲፕሎም
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ፆታ: ሴ/ወ
     ደሞዝ፡ 7000
     #13 መረጃ ና ምዝገባ
     የት/ደረጃ: ኤኒ
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ፆታ: ወ/ሴ
     ደሞዝ፡ 7000
     #14 ሪሴብሽን
     የት/ደረጃ: 10ኛ
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ፆታ: ሴት
     ደሞዝ፡ 6000_8000
      #15 ስልክ ኦኘሬተር
     የት/ደረጃ: 10ኛ ከዚያ በላይ
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ፆታ: ሴት
     ደሞዝ፡ 6000_8000
     #16 ሁለገብ ሰራተኛ
     የት/ደረጃ: 10ኛ እና ከዚያ በላይ
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ደሞዝ፡ 6500
     ፆታ፡ ወ/ሴ           
     #17 IT
     የት/ደረጃ: ኤኒ ዲግሪ /ዲፕሎም
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ፆታ፡ ወ/ሴ
     ደሞዝ፡ 7500
    #18 ጉዳይ አስፈፃም
        የት/ደረጃ: 10-ከዚያ በላይ
     የስራ ልምድ: 0-1 ዓመት
     ፆታ: ወ/ሴ
     ደሞዝ፡ 5000+
   #19 NGO ላይ ተላላክ
      የት/ደረጃ: 10ኛ-ከዚያ በላይ
     የስራ ልምድ: 0 ዓመት ጀምሮ
     ፆታ: ወ/ሴ
     ደሞዝ፡ 7000+

ለበለጠ መረጃ
          ስልክ
    0904756301
    0904684941
   አድራሻ
መገናኛ  መተባበር ሕንፃ 5ኛ ፎቅቢ.ቁ 511A
2.3K views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 10:14:19 NIB International Bank Job Vacancy July 2023

BSc. Degree of in Computer Science, Information Technology, Computer Engineering, MIS or related fields of study
B.A Degree in Accounting, Finance, Economics, Management, Business Administration, Banking & Finance or related
B.Sc. Degree in Mechanical Engineering ,BSc. Degree in Civil Engineering
Technical School Diploma in Plumbing

PLUMBER
PAINTER
CIVIL ENGINEER
ELECTRICIAN
CONTACT CENTER AGENT
MECHANICAL ENGINEER
PLANNING AND MONITORING OFFICER
CUSTOMER RELATIONSHIP OFFICER
MANAGER, DIGITAL BANKING SUPPORT DIVISION
How to Apply
https://elelanjobs.com/nib-international-bank-job-vacancy-july-2023/
Deadline Date :
July 10, 2023

New NGO Jobs at Danish Refugee Council                       

-Supply Chain Assistant- Warehouse

Salary: USD 326.00 to USD 396.00

-Supply Chain - Officer

Salary: USD 540.00 to USD 656.00
how to Apply
https://elelanjobs.com/danish-refugee-council-vacancy-july-2023/
Deadline
Jul 16, 2023

Hibret Bank Job vacancy July 2023

B.Sc in Civil Engineering
BA in Management or Accounting or Economics
BA in Management/ Management OR Diploma/TVET 10+3/ Level IV and COC Award in Purchasing & Supplies
Management

BA in Administrative Service Management & Technology System / IT / Marketing
TVET 10 + 2/Level III Certificate in Secretarial Science and Office Management/ IT or related fields and PBX

TELEPHONE OPERATOR
ASSOCIATE IT SERVICE DESK OFFICER
STORE MANAGEMENT OFFICER
SENIOR CREDIT ANALYST
SENIOR PROPERTY VALUATION ENGINEER
How to Apply
https://elelanjobs.com/hibret-bank-job-vacancy-july-2023/
Deadline Date :
July 7, 2023
3.1K views07:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 10:12:20
2.6K views07:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-07-03 10:10:28 ቀን 26-10-2015 እስከ 01-11-2015   
       
አዲስ የወጣ ክፉት የስራ ቅጥር ማስታወቅያ

COMPANY:PURE INDUSTRIAL PLC
ፒዪር ኃ/የተ/የግል/ማህበር አምራች ና አስመጪ ድርጅት።

Description: ድርጅታችን ፒዮር ኢንደስትሪያል ኃ/የተ/የግል/ማህበር ከዚህ በታች ባለው ክፍት የሥራ ቦታ ሰራተኞችን አሰልጥኖ  በቋሚነት መቅጠር ይፈልጋል።        

Job Title : ማርኬተር ኦል ሴልስ /Marketing All Sales/ ማስተዋወቅ/promoter & Advertising /

ወኪል አከፋፋይ/Agent distributer/

Job Type: በቋሚነትም ሆኖ ወይም እንደ ተጨማሪ ስራ ስራዎትን እየሰሩ መስራት የሚችሉት

 በመሆኑም አመልካቾች ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ግዜ ጀምሮ 26/10/2015 አ.ም እስከ 01/11/2015 አ.ም ድረስ  ተከታታይ የስራ ቀናት ከ2:30 -11:00 ሰአት በአካል  በመገኘት የትምርት ማስረጃችሁን ዋና ኮፒበመያዝሎጀስትክ ቢሮ የሰው ሀብት አስተዳደር  ቢሮ ቁጥር H1-112 በመግባት እታችባለው አድራሻ ያመልክቱ።

የትምህርት ደረጃ:-  በማንኛውም ዘርፍ የጨረሱ ዲግሪ/ዲፕሎም/12ኛ/10/8ኛክፉል ወይም ማንበብ ና መፃፉ የሚችሉ

ደምዝ ማርኬተር (ሴልስ):- የተጣራ 7625 ብር  በ ተጨማሪ ኮሚሽን ና የስራ እድገት ጋር

ደምዝ (ወኪል) :- በስምምነት ና በድርጅቱ ስኬል

ፃታ:- ወንድ/ሴት

ብዛት:- 20 ሰው ብቻ

የስራ ቦታ:- አዲስ አበባ ና በክልል ከተምች

ልምድ:-  ከ0አመት ጀምሮ                

በክልል ለምትገኙ ስራ አመልካቶች ስራ ፈላጊዎች ብቻ በድርጅቱ ስልክ ቁጥር እታች ባለው በቴሌግራም አካውንት ዶክመንቶን ወይም የትምህርት ማስረጃችሁን መላክ ይችላሉ በ - 0903916610 በዚህ ቁጥር ብቻ ዶክመንቶን ይላኩልን።
             
አድራሻ ፡- አዲስ አበባ መገናኛ አደባባይ ወደ ሲኤሚ ሲ በሚወስደው መንገድ 500 ሜትር ቅድስ ያሬድ ሆስፒታል ፊትለፊት ህብር ህንፃ 1ፎቅ ቢሮ ቁጥር H1-112 በስተግራ በኩል ያለው ቢሮ ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

ስልክ         0909522211
          
                 0909522544

                 0116660064

ለበለጠ መረጃ:- ቢሮ ቁጥር H1-112 ኤች አር ሂውማን ሪሶርስ ሎጀስትክ  ክፉል በመግባት ያመልክቱ።

ፒዮር እንደስትሪያል ኀላ/የተ/የግ/ማህበር   
ለበለጠ መረጃ ይህንን ሊንክ ይጫኑት
https://t.me/+eaEjxGcNOlczZjA0
2.5K views07:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ