Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ሰላም ዛሬ በSim card እና Network ዙሪያ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እና መፍትሄዎችን እና | Information Science and Technology

ሰላም ሰላም ዛሬ በSim card እና Network ዙሪያ የሚያጋጥሙ ችግሮችን እና መፍትሄዎችን እናያለን።
በመጀመሪያ አንድ ስልክ ኔትወርኩ ሲጠፋ የ Sim Card ችግር ወይም የኔትወርክ ችግር መሆኑን መለየት ያስፈልጋል። አንድ ስልክ የኔትወርክ ችግር ነው ማለት የምንችለው ከታች ያሉትን ምልክት ሲያመጣ ነው።
1. No Service
2. Emergency Call
3. Registration Failed
4. Invalid Sim
እነዚ በ 3 አይነት ችግር ሊበላሹ ይችላሉ::
1. በ IMEI NO ችግር
2. Antrna (Hardware Problem)
3. Network IC ችግር (Hardware Problem)
አብዛኛውን ጊዜ ግን 90% የ IMEI NO ችግር ሰለሆነ IMEI NO መቀየር ነው።
IMEI NO በተን ስልክ ላይ እና ተች ስልክ ላይ አቀያየሩ ስለሚለያይ ዛሬ እንዴት በተን ስልክ ላይ እንደምንቀይር እናያለን
በተን ስልኮች ላይ ምንቀይረው በ Code ነው በተን ስልኮች ላይ IMEI NO. መቀየሪያ ኮዶች
#0160# ብዛት Techno ስልኮች ላይ እንቀይርበታለን
#0161#
#0162#
#0066# ብዛት Isim ስልክ ላይ እንቀይርበታለን
#0011# ብዛት Smadel ስልክ ላይ እንቀይርበታለን
#346# #020# #0120 #1120# ##601## #8378#1# ሁሉም በተን ስልክ ላይ ይሰራል።
መጀመሪያ የስልካቹን IMEI NO. ለማየት #06# ስትነኩት 15 ዲጂት ያለው ቁጥር ያመጣላችዋል ልክ እንዲ 354688225789335 ካመጣላቹ በዋላ እሱን አጥፍታቹ አዲስ IMEI NO. ታስገቡበታላቹ ካዛ ስልኩን አጥፍታቹ ታበሩታላቹ ካዛ Networku ይመለሳል።
Sim Card Hardware Problem
1.Insert Sim Card #Sim\_card\_እያለው
2.No Sim Card Present #Sim\_card\_እያለው
3.No Sim Card Inserted
#Sim\_card\_እያለው
4.Sim Card registration Failed
#Sim\_card\_እያለው
እነዚ ችገሮች የ Sim Card ማስገቢያው መደብ ችግር ስለሆኑ ወደ ሞባይል ጥገና ቤት ይዞ ሄዶ ማሰራት ነው::

ለተሻለ ዕውቀት፣ችግር ፈቺ፣ ወጪ ቆጣቢ እና የተለያዩ መረጃዎችን ከዚህ በፊት ዩትብ ላይ ከለቀቅናቸው ቪድዪዎች ብዙ ነገር ማግኘት ትችላላችሁ።
▬▬ Share ▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም ዩቲዩብ ቻናላችንን በመቀላቀል በምስል እና በቭድዮ የተዘጋጁ ከስራ እና ከቴክኖሎጂ ጋር ይተዋወቁ Subscribe በማድርግ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q