Get Mystery Box with random crypto!

#ሰለ_imo_ማወቅ_ያለባችሁ_ስምንት_ወሳኝ_ነገር . ሰለ imo ማወቅ ያለብን ስምንት ወሳኝ ነገሮ | Information Science and Technology

#ሰለ_imo_ማወቅ_ያለባችሁ_ስምንት_ወሳኝ_ነገር .
ሰለ imo ማወቅ ያለብን ስምንት ወሳኝ ነገሮች ...
በመጀመሪያ imo ማለት ምን ማለት ነዉ
imo :- ማለት ፈጣን የሆነ የመልዕክት መላዋዉጫ በተጨማሪ ኔቶርክ /በዳታ የሚሰራ ቴክኖሎጅ ነዉ ...
በተጨማሪ ሰንዳዋዉል ከዳዋዩም ከተደወለለትም ሰዉ እኩል ብር ሚበላ ቴክኖሎጅ ነዉ
በIMO ላይ ማወቅ ያለብን ስምንት ነገሮች
1ኛ እኛ online ላይ መሆናችንን ለመደበቅ ከፈለግን ሰዉ እንዳያውቅ ከፈለግን ...
በመጀመሪያ imo እንከፍታለን ከዛ ከኢሞዉ ከታች ሦስት መስመር አለ እሱን አንዴ እንነካለን ከዛ setting ላይ እንገባለን ከዛ privacy አንዴ እንነካለን ከዛ last seen ሰንነካ ሦስት አማራጭ ያመጣል ከነዛ አማራጮች no body የሚለውን እንነካለን ከዛ online መሆናችን አይታወቅም ።
2ኛ chat እያደረግን እኛ የምንፅፍዉን ሳንልክም እየፃፈን እየለ የሚነበብ ከሆነ ማለት send ሳንልም እየፃፈን እየለ የምንፅፍለት ሰዉ የሚያነብ ከሆነ ...
በመጀመሪያ setting ላይ ትገባላችሁ ከዛ privacy የምለውን አንዴ ትነካላችሁ ከዛ real time chat የሚለዉን ላይ ቦዶ ተዉት አታብሩት ወይም አታረሙ ባዶውን ተዉት ከዛ እየፃፈን እየለ አይነበብም ማለት ነዉ ።
3ኛ የሚላክልን ፎቶም ቪድዮም በ imo ላይ ብቻ እንዳይቀመጥ በሚሞሪያችን እንዲገባ ከፈለግን ...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወድ ታች ወርደን storage የሚለውን አንዴ እንነካለን ከዛ store photo አንዴ ንኩት በተጨማሪ store video የምለውንም አንዴ ንኩት በአጭሩ ራይት አድርጉት ከዛ በ imo የምለክልን ሁሉም ወደ ሚሞሪያችን ይገባል ማለት ነዉ ።
ማስጠንቀቂያ:- ይህንን ካደረግነው ማንኛውንም ፎቶና ቪዲዮ ወደ ስልካችን ስለሚወርድ ዳታ የምንጠቀም ከሆነ ብር ስለሚቆርጥ ይጠንቀቁ!
4ኛ የተላላክነዉን ፅሁፎች ሁሉንም delete ለማድረግ ከፈለግን ...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወዳ ታች ወርደን delete all chat history የምለዉን አንዴ እንነካለን ከዛ የተፃፀፈነዉ ሁሉም delete ይሆናል ማለት ።
5ኛ በ imo ሲደዉልልን የደወል ጥረ ለመቀየር ከፈለግን ማለት ringtone ለመቀየር ከፈለግን...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ ወዳታች ወረድ ብለን ringtone የሚለዉን አንዴ ነካ ታደርገላችሁ ከዛ አማራጭ ያመጣል የተለያዩ ሙዝቃዎችን ከነዛ ዉስጥ አንዱን መረጣችሁ ነካ ታደርገላችሁ ማለት ነዉ ከዛ በ imo ሲደወል እኛ የመርጥነዉ ጥረ ይጣራል ማለት ነዉ ።
6ኛ የ imo ስማችንን ለመቀየር ከፈለግን ...
በመጀመሪያ setting ላይ እንገባለን ከዛ imo account setting ላይ እንገባለን ከዛ አንዴ እንነካለን ከዛ request name የምለዉን አንዴ ነክተን የፈለግነውን ስም ፅፈን ok እንላለን ከዛ ስማችን ይቀየራል ማለት ነዉ ።
7ኛ የኢሞ አካውንት delete ለማድርግ ከፈለግን ሙሉ በሙሉ imo መጠቀም ካልፈለግን delete ለማድረግ ከፈለጋችሁ ...
በመጀመሪያ setting ላይ ትገባላችሁ ከዛ imo account setting ላይ ገብታችሁ ከሉት አማራጮች delete imo account የሚለውን አንዴ ነካ እናርገለን ከዛ ስልክ ቁጥራቹሁን አስገቡ ይላል ከዛ ታስገባላችሁ ከገባቹሁ ቦኃላ delete ይሆናል ማለት ነዉ ።
8ኛ :- block ለማድረግ ከፈለግን እኛ የልፈለግነዉን ሰዉ block ለማድረግ ከፈለግን..
በመጀመሪያ block ለማድረግ የፈለግነዉን ሰዉ ፎቶዉን አጥብቀን እንይዛለን ከዛ profile የሚለዉ ይመጣል ከዛ እሱን አንዴ ነካ እናደርጋለን ከዛ መጨረሻ ላይ block የሚል ፅሁፈ አለ እሱን አንዴ እንነካለን ወይም እናበራለን ከዛ የልፈለግነዉ ሰዉ ከ imo ከኦሞችን ይጠፈል block ይሆናል
ማሳሳቢያ ፦ በፅሁፍ ዉስጥ setting ያልኩት የኢሞዉን ዉስጥ የለዉን setting ነዉ እንጅ የስልኩን setting አይደለም ።

ለተሻለ ዕውቀት፣ችግር ፈቺ፣ ወጪ ቆጣቢ እና የተለያዩ መረጃዎችን ከዚህ በፊት ዩትብ ላይ ከለቀቅናቸው ቪድዪዎች ብዙ ነገር ማግኘት ትችላላችሁ።
▬▬ Share ▬▬
ለተጨማሪ እውቀት እና ጠቃሚ የቴክኖሎጂ መረጃ ለማግኘት በዚ የቴሌግራም ቻናላችንን ከታች ባለዉን ሊንክ በመጫን ማግኘት ይችላሉ።
here it is
https://t.me/Information_Science_Technology
በተጨማሪም ዩቲዩብ ቻናላችንን በመቀላቀል በምስል እና በቭድዮ የተዘጋጁ ከስራ እና ከቴክኖሎጂ ጋር ይተዋወቁ Subscribe በማድርግ ሌሎች መረጃዎች ይሸምቱ
┈┈┈┈••●◉❖◉●••┈┈┈

https://www.youtube.com/channel/UCpKx7Pd_viT9nnmheRu6o8Q