Get Mystery Box with random crypto!

ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ ከሞባይል ወይም ከታብሌት ጋር በማገናኘት መቆጣጠር ወይም እንተርኔት መጠቀ | Information Science and Technology

ኮምፒውተር ወይም ላፕቶፕ ከሞባይል ወይም ከታብሌት ጋር በማገናኘት መቆጣጠር ወይም እንተርኔት መጠቀም ፣ ኮምፒውተርዎ መዝጋት መልዕክት መለዋወጥ እንደሚችሉ ያቃሉ? በጣም ቀላል እና በጎጉል አማካኝነት በተሰራው ጎጉል ክሮም ዴስክቶፕ ኮንትሮል በሚባል ሶፍትዌር በመጠቀም አሁኑኑ በማጋናኘት ከፈለጉት ኮምፒውተር ጋር በማስተሳሰር ግዜዎ ይቆጥባል የኮምፒውተርዎ ድህንነት ይጠብቃል። ይህንን ቪድዮ በማየት በቀላሉ ይጠቀሙበት።