Get Mystery Box with random crypto!

አሲስታንት ሜኑ የቁጥጥር የሞተር ወይም ሌላ አካላዊ እክል ላለባቸው ግለሰቦች የተነደፈ ነው። አ | Information Science and Technology

አሲስታንት ሜኑ የቁጥጥር የሞተር ወይም ሌላ አካላዊ እክል ላለባቸው ግለሰቦች የተነደፈ ነው። አሲስታንት ሜኑ በመጠቀም በቀላሉ መታ በማድረግ ወይም በማንሸራተት የሃርድዌር በተንስ እና ሁሉንም የስክሪኑን ክፍሎች መድረስ ይችላሉ። በSamsung One UI ውስጥ የአሲስታንት ሜኑ እንዴት አክትቬት ወይም ማንቃት እንደሚቻል እያሰቡ ከሆነ በጣም ቀላል ነው ይህንን ቭድዮ በማየት ያስተካክሉ።