Get Mystery Box with random crypto!

Impact Tube

የቴሌግራም ቻናል አርማ impact_tube — Impact Tube I
የቴሌግራም ቻናል አርማ impact_tube — Impact Tube
የሰርጥ አድራሻ: @impact_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 2.21K
የሰርጥ መግለጫ

The Channel is dedicated to give a lot such as:
#Igniting Human Potential
#Empowering Ideas and Interviews
Watch the latest Impact Theory episodes ... C what we mean!!! 0911650168/29492700

Ratings & Reviews

2.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

2


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-26 19:23:03
ይህም ቢታይ…

ድምፃዊት ፀዳኒያ ገ/ማርቆስ ከአ.በረከት ደባይ ሰለህይወት፣ በትምህርት እና በተሰጥኦ ሰለሚገኝ ስኬት እና ሰለስኬቷ የሚዳስስ አነቃቂ፣ አዝናኝ እና አስተማሪ ቆይታ።
1.0K viewsBeki @alumni, edited  16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 21:33:38
መጠንከር አለብህ!

ህይወት ቀላል እንዲሆን አትመኝ አንተ መክበድ አለብህ፤ ሰዎች ለምን አልተረዱኝም ብለህ አትዘን በተግባር ማን እንደሆንክ አሳያቸው! አለም ለጠንካሮች ታዳላለች፤ ሰዎችም ቢሆኑ ደካማ አይወዱም።

ከሁሉ በላይ ግን ለራስህ ስትል ቆራጥ መሆን አለብህ ምክንያቱም በምንም ነገር ውስጥ ብታልፍ የማይጥል ፈጣሪና ወድቆ የማይቀር ማንነት ስላለህ!...ለታላቅ ማንነት የሚደረግ ትልቅ ዝግጅት።
ነገ/ቅዳሜ በ18/10/2014 ዓ.ም ከጠዋት 3ሰአት ጀምሮ በአለም ሲኒማ አይቀርም።
አ.በረከት ደባይ
988 viewsBeki @alumni, edited  18:33
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-24 08:46:50
በስሜት መብለጥ! (Emotional Intelligence)

ሰዎች መልካም አድርገህላቸው ምላሻቸው ተቃራኒ ቢሆን አትዘን፤ ምክንያቱም ማንም የሌለውን አይሰጥም! አንተ ክፉ ሆነህ አይደለም እንደዛ የሆኑብህ፤ ውስጣቸው ያለው የበታችነት ስሜት ነው የሚጫወትባቸው።

ጎዶሎነት ስለሚሰማቸው ስላንተ ጎዶሎነት ያወራሉ፤ ውስጣቸው ስለሚወቅሳቸው አንተን ይወቅሱሀል፤ እንደዚህ አይነት ሰዎች በዙሪያችን ሞልተዋል፤ አንተ ታላቅ ስለሆንክ አትዘንባቸው! እንደውም እዘንላቸው!

ክብረት ይስጥልኝ
976 viewsBeki @alumni, 05:46
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-23 14:44:39
ማንያዘዋል እሸቱ ራስን ማወቅ በአላማ መኖር
ለበለጠ መረጃ ሊንኮቹን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ!INSTAGRAM
TELEGRAM 1-https://t.me/impact_tube
INSTAGRAM https://www.instagram.com/p/CdfJPE6Ig5p/?igshid=YmMyMTA2M2Y=
YOUTUBE https://youtube.com/channel/UCAnc12S17rnbcHdB2aijtBg
TIKTOK https://vm.tiktok.com/ZMNLoxpLN/?k=1
አልሙኒያ/የቀድሞ ተመራቂ ተማሪዎች ከተማሪዎች ህብረት ጋር በመተባበር ለሁሉም ተማሪዎች የተዘጋጀ::
ከብረት ይስጥልን!!!
በቀጣይስ ማን ይጋበዝ...? ከላይ ባሉት ሊንኮች ይጻፉልን
794 viewsBeki @alumni, 11:44
ክፈት / አስተያየት ይስጡ