2022-12-04 20:38:06
በኹፍ እና በካልስ ላይ ለማበስ መሟላት ያለባቸው መስፈርቶች፦
-------------------------------------
1, የምንለብሰው ካልስ ወይንም ኹፍ ጦሀራ መሆን አለበት
2, በውዱእ ላይ ሆኖ(ውዱእ አድርጎ) ሊለብሳቸው ይገባል
3,የኹፉ ወይንም የካልሱ ቁመት ቁርጪምጭምቱን የሚሸፍን መሆን አለበት
4, ሸሪዓው ባስቀመጠው ቀነ ገደብ ልናብስ ይገባል፡ ማለትም ለመንገደኛ 3 ቀን በአገሩ ለተቀመጠ ደግሞ 1ቀን ከነለሊቱ
5, በጀናባ ወይንም በሌላ ምክንያት ሻወር ቢወጅብብን የግድ አውጥተን መታጠብ ይኖርብናል።
አቡ ዓቲካህ
በቴሌግራም ለመከታተል
t.me/ikhlastube2
1.4K viewsedited 17:38