Get Mystery Box with random crypto!

አንቺ እኔን አገባሽ ማለት....' ሲል አላስጨረሰችውም ' ዱንያ አሄራዬም ተስተካከለ ማለት ነው | ikhlas Tube

አንቺ እኔን አገባሽ ማለት...." ሲል አላስጨረሰችውም

" ዱንያ አሄራዬም ተስተካከለ ማለት ነው! " አለችው።

" አላማሽ ምንድነው? " አላት በረጋና በለሰለሰ ድምጽ

" በፀሀይ ብቻዬን ከምሄድ በጨለማ ካንተ ጋር መሄድ....
ስለዲን ካንተ ጋር ብዙ ማውራት.... ሷሊህ የሆኑ ልጆች መውለድ.... ሁል ጊዜ ከፈገግታህና ከስኬትህ ጀርባ መሆን....
የምትወደውንና የምትጠላዉን ነገር ካወኩ በኋላ አንተን ሁል ጊዜ ማስደሰት! በኋላም ጀነት ገብቼ ድጋሚ ያንተ ሚስት መሆን አለችው "
.
.
    #Ⓔ︎Ⓛ︎Ⓤ︎ነኝ

ᴊᴏɪɴ & sʜᴀʀᴇ
  @ikhlasstudents
  @ikhlasstudents