Get Mystery Box with random crypto!

Icon Africa - አይከን አፍሪካ

የቴሌግራም ቻናል አርማ icon4africa — Icon Africa - አይከን አፍሪካ I
የቴሌግራም ቻናል አርማ icon4africa — Icon Africa - አይከን አፍሪካ
የሰርጥ አድራሻ: @icon4africa
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 780
የሰርጥ መግለጫ

Icon Africa is an innovative technology production company.
Icon solve any engineering probelms with simple & innovative sollution.
Producing high quality, efficient and cost minimize products are icon's identity.

Ratings & Reviews

3.00

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

1

3 stars

1

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2022-07-14 16:43:34
ቻናላችን ለወዳጅዎ ያጋሩ! እናመሠግናለን!

https://t.me/icon4africa
351 viewsedited  13:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-14 16:08:36
ቢዝነስዎን በማህበራዊ ሚዲያ ቡስት በማድረግ ደንበኞችዎ ጋር መድረስ ይፈልጋሉ ?

የማህበራዊ ሚዲያ ገፅዎን አዋጭ በሆነ ልዩ ስርዐት ቡስት በማድረግ ከምርት እና አገልግሎት ፈላጊዎ ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ እንሰራለን። ያግኙን!

ስልክ ፦ 096 788 2191
ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ፦ +905527489765
ኢሜይል፦ info@icon-africa.com

አድራሻ፦ አዲስ አበባ, ቦሌ ጌቱ ኮመርሺያል ሴንተር, አራተኛ ፎቅ 404 ያገኙናል።
946 views13:08
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-07-04 11:52:28
ቢዝነስዎን በማህበራዊ ሚዲያ ቡስት በማድረግ ደንበኞችዎ ጋር መድረስ ይፈልጋሉ ?

የማህበራዊ ሚዲያ ገፅዎን አዋጭ በሆነ ልዩ ስርዐት ቡስት በማድረግ ከምርት እና አገልግሎት ፈላጊዎ ጋር በቀጥታ እንዲገናኙ እንሰራለን። ያግኙን!
ስልክ ፦ 096 788 2191
ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ፦ +905527489765
ኢሜይል፦ info@icon-africa.com

አድራሻ፦ አዲስ አበባ, ቦሌ ጌቱ ኮመርሺያል ሴንተር, አራተኛ ፎቅ 404 ያገኙናል።
2.0K viewsedited  08:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-30 10:07:55
ቢዝነስዎን በተሻለ የስራ ማስተዳደርያ ሶፍትዌር ማስተዳደር ይፈልጋሉ ?

ለአጠቃቀም ምቹ እና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ የድርጅት አልያም ስራ ማስተዳደርያ ሶፍትዌር እናበለጽጋለን! ያግኙን!
ስልክ ፦ 096 788 2191
ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ፦ +905527489765
ኢሜይል፦ info@icon-africa.com

አድራሻ፦ አዲስ አበባ, ቦሌ ጌቱ ኮመርሺያል ሴንተር, አራተኛ ፎቅ 404 ያገኙናል።
461 views07:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-29 11:05:24
ቢዝነስዎን አልያም እራስዎን በተሻለ መንገድ ማስተዋወቅ ይፈልጋሉ ?

ለተጠቃሚዎ ሳቢ፣ ለአጠቃቀም ምቹ እና ፈጣን ምላሽ የሚሰጥ ድረገጽ እናበለጽጋለን! ያግኙን!
ስልክ ፦ 096 788 2191
ዋትሳፕ እና ቴሌግራም ፦ +905527489765
ኢሜይል፦ info@icon-africa.com

አድራሻ፦ አዲስ አበባ ቦሌ ጌቱ ኮመርሺያል ሴንተር አራተኛ ፎቅ 404 ያገኙናል።
347 views08:05
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 20:50:06 አይከን አፍሪካ አዲሱ አጋር መስራች እና የድርጅቱ የዲጂታል ምርቶች ስራ አስኪያጅ የፈጠራ ስራ ባለሙያ የሆነው ጁናይድ መሃመድን እንኳን ደህና መጣህ ይላል!

የፈጠራ ስራ ባለሙያ እና በአዲስ አበባ ዩኒቨርሲቲ የቴክኖሎጂ ኢንስቲትዩት ካምፓስ የመጀምርያ አመት ተማሪ የሆነው ጁናይድ መሃመድ አይከን አፍሪካ ከተመሰረተ በኋላ ድርጅታችንን በመቀላቀል የተለያዩ የኤሌክትሮኒክስ ፕሮጀክቶች እና ምርቶች ላይ የራሱን አስተዋጾ በማድረግ ላለፉት ሁለት አመታት በድርጅታችን በሰራተኝነት ሲያገለግል ቆይቷል። ድርጅታችን በተሳተፈባቸው የኮሮና ቫይረስ መከላከል የሚችሉ ምርቶቻችን የማበልጸግ እና ማባዛት፣ የኤሌክትሮኒክስ የኦንላይን ትምህርት የመስጠት፣ የፈጠራ ስራ ባለሙያዎችን የማበረታታት ማህበራዊ ኋላፊነት መወጣት መርሃግብር እና አዳዲስ የድርጅቱ የፈጠራ ስራዎች ማበልጸግ ላይ በንቃት መሳተፍን ጨምሮ ሌሎች ውጤታማ ስራዎችን ሲያከናውን ቆይቷል።

ጁናይድ መሃመድ ከመጀመሪያ ደረጃ የትምህርት ሂደት ጀምሮ እስካሁን ድረስ የተለያዩ አምስት የግል የፈጠራ ስራዎችን ማሳካት የቻለ ሲሆን ከዚህም ውስጥ የተማሪዎች ስልክን መሰረት ያደረገ የዲጂታል ኩረጃ መቆጣጠርያ ስርዐት አንዱ ነው። ጁናይድ በተለያዩ የትምህርት ቤት እና የፌደራል አቀፍ የፈጠራ ስራ እና ስራ ፈጠራ መድረኮች ላይ ተወዳድሮ ማሸነፍ የቻለ ሲሆን ከሶስት የተለያዩ ተቋሞች የስራ ፈጠራ፣ ፋይናንስ አስተዳደር እና ቢዝነስ ስልጠናዎችን በመሳተፍ መመረቅ ችሏል። ስቴም ፓወር ከቪዛ ጋር ተባብረው ባዘጋጁት የ Entrepreneurship mindset and financial training ላይ የተሳተፈ ሲሆን፣ የፌደራል የስራ እድል ፈጠራ ኮሚሽን በቢሾፍቱ ከተለላዩ ተቋሞች ጋር ባዘጋጀው የብሩህ የስራ ፈጠራ ስልጠና ላይ መካፈል ችሎዐል፣ ኤክስ ሃብ ባዘጋጀው የስራ ፈጠራ ሃሳብ ውድድር ላይ የድርጅታችን መስራች እና ዋና ስራ አስፈጻሚ ከሆነው ከኢዘዲን ካሚል ጋር አብረው በመሳተፍ የ 3,000 ዶላር የገንዘብ ሽልማት አሸናፊ የነበረ ሲሆን በዚሁ የስራ ፈጠራ መድረክ ላይ የስራ ፈጠራ እና የቢዝነስ ስልጠና በማግኘት መመረቅ ችሏል።

የፈጠራ ባለሙያው ጁናይድ በተለያዩ አጋጣሚዎች ባገኘው መልካም እድሎች እራሱን በስራ ፈጠራ እና ችግር ፈቺነት ማዳበር ችሏል። ድርጅታችን መልካም አጋጣሚዎችን በመጠቀም እና ችግር ፈቺ ሃሳቦችን በማምጣት እንደ ባለቤት ሲያገለግል ለነበረው ይህ የፈጠራ ስራ ባለሙያ የድርጅቱ ከፊል ባለቤት የማድርግ (ሼር በመሽጥ)፣ ፕሮጀክት ማኔጀር የስራ መዐረግ እና አጋር መስራች አድርጎ ዛሬ ሾሟል። በዚህም ድርጅታችን አይከን አፍሪካ ንቁ፣ እራሱን በራሱ የሚያስተምር፣ እና በተለያዩ ጊዜያት በድርጅታችን የስራ ፈጠራ አመራር ክህሎት ማዳበር የቻለው ጁናይድ መሃመድ እንኳን ደህና መጣህ እንዲሁም እንኳን ደስ አለህ እያልን መልካም የስራ ጊዜ እንዲሆንለት እንመኛለን።

ችግሮች በመፍታት ላይ ነን!
SOLVING PROBLEMS!

#ProblemSolvers #IconAfrica #AppointingCofounder #IconAfrica #DigitalEthiopia #DigitalAfrica #Innovation #TechStartUp #AddisAbaba #Ethiopia #Africa
2.0K viewsedited  17:50
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 20:49:53
1.9K views17:49
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-06-03 11:56:59
We are hiring a visual and motion graphics designer!

There will be a social media post campaign in our company soon and customer tasks. We are looking for a visual and motion graphics designer who has good skill in adobe illustrator, adobe photoshop or any other good graphics designing tools. A professional who can work remotely, creative, with tangible past work to show as an evidence and work friendly with our Icon Africa team can apply for this job!

Salary!
You can bid your offers based on the information below. We are going to pay a payment per graphics (Project). Each month, We will have a minimum of 10 and a maximum of 50 pieces of visual graphics work, Also we will have a minimum of 3 and a maximum of 15 motion graphics with a 1 minutes duration for every motion graphics.

Link: https://forms.gle/r7NWf2aEUVkd2qav7

Posted at Jun-03-2022 – Deadline Jun-06-2-22
1.6K viewsedited  08:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-30 16:42:00
የአድራሻ ለውጥ!
;
ድርጅታችን አይከን አፍሪካ በፊት እየሰራበት ከነበረው አራት ኪሎ ከሚገኘው ቢሮ ወደ ቦሌ ጌቱ ኮመርሺያል ህንጻ 4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 404 ለውጥ አድርጓል።

በፊት በስፋት ከምንሰራበት ኤሌክትሮኒክስ ሶሉሽን በተጨማሪ አሁን ላይ የሶፍትዌር ማበልጸግ በተለይም የሲተም ማበልጸግ፣ ድረ ገጽ ዲዛይን እና የሞባይል መተግርያዎች ለደንበኞቻችን የማበልጸግ ስራ ላይ በሰፊው ተሰማርተናል።

ድረ ገጻችንን ይጎብኙ፡- https://icon-africa.com/

ደውለው ያግኙን፡- +251967882191
375 viewsedited  13:42
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-25 21:15:32
Happy Africa day!

#Africa #Ethiopia #AddisAbaba
2.0K views18:15
ክፈት / አስተያየት ይስጡ