Get Mystery Box with random crypto!

የፆም መያዣም ይሁን መፍቻው በጨረቃ እይታ ነው የሚወሰነው። በስነ ፈለክ ምሁራን ድምዳሜ ላይ አንጠ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

የፆም መያዣም ይሁን መፍቻው በጨረቃ እይታ ነው የሚወሰነው። በስነ ፈለክ ምሁራን ድምዳሜ ላይ አንጠለጠልም። ነብያችን ﷺ እንዲህ ይላሉ፦
لا تصوموا حتى تَرَوُا الهلالَ ، ولا تُفْطِروا حتى تَرَوْهُ ، فإن غُمَّ عليكم فاقْدُروا له
"ጨረቃን ሳታዩ አትፁሙ። ሳታዩትም አታፍጥሩ። በጉም ከተሸፈነባችሁ (ሰላሳውን) አስቡ።" [አልቡኻሪይ፡1906] [ሙስሊም፡ 1080]
የሆነ ሆኖ የረመዷን ፍጻሜ ከተወሰነ ደቂቃ በኋላ የሚታወቅ ይመስላል። የማገኘውን መረጃ እዚህ ለመለጠፍ እሞክራለሁ ኢንሻአላህ።
=
የቴሌግራም ቻናል :-
https://t.me/IbnuMunewor