Get Mystery Box with random crypto!

አዋጅ ለሙስሊሞች! ~ ንቁ! በጊዜ የጀመረ ጅብ የት ሊያሳድረኝ ነው የሚሉት ብሂል አለ። በዚህ ከባ | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

አዋጅ ለሙስሊሞች!
~
ንቁ! በጊዜ የጀመረ ጅብ የት ሊያሳድረኝ ነው የሚሉት ብሂል አለ። በዚህ ከባድ ጊዜ ሙስሊሙ ላይ የጥላቻ ቅስቀሳ የሚያደርግ አካል ሁሉ በእጁ ቢሆን ምን እንደሚያደርግህ አስብ። የእምነት ተቋሞቻቸውን የመሳሪያ ማከማቻ ያደረጉት እነሱ ሆነው ሳለ ምስኪኑን ሙስሊም ህብረተሰብ እየከሰሱ ነው። የክሱ አላማ በቀጣይ ሙስሊሙ የጥቃት ኢላማ እንዲደረግ መቀስቀስ ነው።
ሙስሊሙ ወገኔ ሆይ! የተዘጋጀልህን እያየህ።

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል፡-
https://t.me/IbnuMunewor