Get Mystery Box with random crypto!

ያንተ ዘር ከማንም በላይ አይደለም ~ ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦ لا فضلَ لعربيٍّ على ع | Ibnu Munewor (ኢብኑ ሙነወር)

ያንተ ዘር ከማንም በላይ አይደለም
~
ነብዩ ﷺ እንዲህ ብለዋል፦
لا فضلَ لعربيٍّ على عجميٍّ، ولا لعجميٍّ على عربيٍّ، ولا لأبيضَ على أسودَ، ولا لأسودَ على أبيضَ -: إلّا بالتَّقوى، النّاسُ من آدمُ، وآدمُ من ترابٍ
"ዐረብ ለሆነ ሰው ዐረብ ባልሆነው ላይ ብልጫ የለውም። ዐረብ ያልሆነውም በዐረቡ ላይ እንዲሁ (ብልጫ) የለውም። ለነጩም በጥቁሩ ላይ የለውም። ለጥቁሩም በነጩ ላይ የለውም። አላህን በመፍራት ቢሆን እንጂ። ሰዎች ሁሉ ከኣደም ናቸው። ኣደም ደግሞ ከአፈር ነው።" [አሶሒሑል ሙስነድ፣ ሙቅቢል፡ 1523]

Ibnu Munewor
=
የቴሌግራም ቻናል
Https://t.me/IbnuMunewor