Get Mystery Box with random crypto!

Ibnu Habeshy

የቴሌግራም ቻናል አርማ ibnuhabeshy — Ibnu Habeshy I
የቴሌግራም ቻናል አርማ ibnuhabeshy — Ibnu Habeshy
የሰርጥ አድራሻ: @ibnuhabeshy
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 1.29K
የሰርጥ መግለጫ

በዚህ ቻነል የተለያዩ የፅሁፍና የድምጽ ደርሶችን ያገኛሉ!!! በዩቱዩብ ቻነል ለመከታተል ይህንን ይጫኑና ሰብስክራይብ ያድርጉ ⬇️ https://www.youtube.com/ibnuhabeshy

Ratings & Reviews

3.50

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

0

3 stars

0

2 stars

1

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-05-01 22:18:30
እንኳን ለዒድ አልፊጥር በሰላም አደረሳችሁ!!!
ዒዱ የሰላም የፍቅር የደስታ የዒባዳ ይሆንላችሁ ዘንድ ልባዊ ምኞቴ ነው።
@ibnuhabeshy
874 views19:18
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-05-01 19:23:41 አዲስ የዒድ ነሺዳ በፉራት የነሺዳ ጀመዐ


773 views16:23
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-28 15:07:01
አሏህ ሆይ! የሰዪዱና አል መህዲይ መምጫን አቅርበው
ከእርሳቸው ሰራዊቶች ውስጥም አንዱ አድርገኝ።ሸሂድነተንም ለግሰኝ። ኣሚን
ለሸሂዶቻችን ቤተሰቦች ወዳጅና ዘመዶች መፅናናትን እመኛለሁ።
የሙስሊሞች ህይወት እንዲህ በቀላሉ ያለ ሀቅ የሚቀጠፍበት ጊዜ ላይ መድረሳችን ያሳዝናል።መንግስትን ጨምሮ ሚዛን የጎደላቸው ሚዲያዎች ግን ይፈሩ። ኢስላም ብዙዎች ሙተውለታል ወደፊትም እንሞትለታለን መቼም ቢሆን ደግሞ የበላይ እንጂ የበታች አይሆንም ለዚያ ሁሌም አንጀታቸው እየጨሰ ይኖሯታል።
ብዙ ሶላሑዲኖች ብዙ ኻሊድ ኢብኑ ወሊዶች ብዙ ኢማም አህመዶች ያስፈልጉናል።

አሏህ ሆይ አንተ የሁሉ ፈጣሪ ወደ አንድም ፍጥረት የማትከጅል ጌታ ሆይ መከራዎችን ከሙስሊም ወንድም እና እህቶቻችን ላይ አርቅልን። በአንተ በካዱትና ሙስሊሞችን ገለው መስጂዶችን ባቃጠሉት ላይም መከራን አውርድባቸው። አንተ በሁሉም ነገር ላይ ቻይ የሆንክ ጌታ ነህ።
حسبنا الله ونعم الوكيل
854 views12:07
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-17 14:38:19
#ሼር_ሼር_ሼር
ረመዷን የኸይራት ወር
ረመዷን የለጋስነት ወር
በወርቃማ ሰንሰለት የተገመደውን የነብያችን ﷺ አስተምሕሮት ከምንጩ እየቀዳ ለሙስሊሙ ዑማ እያደረሰ ላለው ለእናንተው አስ-ሱና ቲቪ እራሱን ችሎ ጠንክሮ እንዲሰራ የገቢ ማሰባሰቢያ ዛሬ እሁድ ረመዷን 16 ይደርጋል:: በመላው ዓለም ያላችሁ የአስ-ሱናህ ወዳጆች ለዚህ ትልቅ ተግባር ሁላችንም መረባረብ ይገባናል።በየቤተሰቦቻችን በየጎረቤቶቻችን ብሎም በሀገር በዓለሙ ትክክለኛው የአህሉሱና ወልጀማዓ እምነት ይሰራጭ ዘንድ ያለንን ሳንሰስት በመስጠት ይህን የሐቅ መስኮት በመደገፍ ለአኼራችን ስንቅን እናዘጋጅ።
በ #Zoom ገብታችሁ ለመሳተፍ ለምትፈልጉ
ወደ ዙም ለመቀላቀል
በዚህ ሊንክ
Join Zoom Meeting

https://us02web.zoom.us/j/82550786426?pwd=NitYQXgwTmhGeEVYVE9iSUtTR0JYZz09

በዚህ ሚቲንግ ኮድ እና ባስ ኮድ መጠቀም ትችላላችሁ።
Meeting ID: 825 5078 6426
Passcode: 922932

#ታሪካዊ አሻራዎን በወርቃማ ብዕር ይፃፍ ዘንድ እነሆ እድሉን ይጠቀሙ ይለዎታል።
#ንያዎትን_ለማሳወቅ
#0903000102
#0902111555
#0912266556
*******************************************
አስ - ሱናህ TV ''ሚዛናዊ መርህ || قناة السنة نهج الاعتدال ||
|| As-Sunnah TV ''The Way Of Moderation''||
1.1K views11:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-04 17:01:32


አዲስና ልዩ የረመዷን ነሺዳ
በህፃናት
1.1K views14:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-04-01 20:40:07
ረመዷን ከሪም!
ነገ ቅዳሜ 1 ብለን እንጀምራለን።
ሙስሊም ወንድሞችና እህቶቼ እንኳን ለ1443ኛው አመተ ሂጅራ ለተከበረው የረመዷን ወር በሰላም አደረሳችሁ!
ወሩ የዒባዳ የሰላም የጤና የደስታ ይሆንላችሁ ዘንድ መልካም ምኞቴ ነው!
#በዚህ የተከበረ ወር ከመልካም ዱዐችሁ አትርሱኝ።
በድጋሜ እንኳን አደረሳችሁ!
@ibnuhabeshy
933 viewsedited  17:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ