Get Mystery Box with random crypto!

🔥ህያብ Tube🔥

የቴሌግራም ቻናል አርማ hyab_tube — 🔥ህያብ Tube🔥
የቴሌግራም ቻናል አርማ hyab_tube — 🔥ህያብ Tube🔥
የሰርጥ አድራሻ: @hyab_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.14K
የሰርጥ መግለጫ

❤️#ህያብTube❤️
❣️ የፍቅር ግጥሞች
❣️ የፍቅር ደብዳቤዎች
❣️ የፍቅር መልእክቶች
❣️ስለፍቅርብዙ ምንማርበት አዝናኝ እና አስተማሪ channel ❣️

☎️ ለማስታወቂያ ስራዎች👇
. 📩Contact @meba_lbe
@Hyab_lbe 📲 251982103430
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 3

2022-02-25 22:38:37 ​​ ፍቅር ብቻ

‍ " ዛሬም ወድሻለው "

ዘምናትን ኖሬ እንደ ሌለው ሆኜ
ብቻዬን ሥወድሽ በፍቅርሽ ባክኜ
መክሳቴን አይቼ ልተውሽ ወስኜ
መክሳቴ ጀብድ ይሁን ለፍቅር ታምኜ

በነጋ በጠባ በሀሳቤ አንቺ ነሽ
ለኑሮዬ ድርሰት ታሪኬ የምልሽ
ከልቤ ላይ ፅፌሽ ሳነብሽ ሳነብሽ
እንደ ልዩ ድርሰት ስገረም በስምሽ

የደመቀው ምስልሽ ከቀለም የፈካው
ቀለም በምን አቅሙ ካንቺ የሚልካካው
ከውብ ገፅታሽ ላይ ፍቅር
ተጨምሮ
ቢያደማኝ ቢያቆስለኝ ገላዬን አጥቁሮ

ጉልበት እስኪከዳኝ ቢርቀኝ ውበቴ
ዛሬም ወድሻለው ዛሬም ነሽ ህይወቴ
ባጥንቴ እስክቀር እስከለተ ሞቴ


JOIN US SHARE

:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube
2.3K viewsYesufe, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 19:30:07
ምርጥ የ ስፖርት ቻናል ላስተዋውቃቹ
የዝውውር ዜናዎች
የስፖርት ታሪኮቻ
ትንተናዎች ወደናንተ አናደርሳለን...
2.5K viewsYesufe, 16:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-23 19:27:18 ••● እውነት••●

"ዕውነትን ማወቅ ትልቅ ጥረት ይጠይቃል። ዕውነትን መናገር ደግሞ ትልቅ ድፍረት፣ ዕውነትን ለመኖር ከሁሉ የሚበልጥ መስዕዋትነት ያስከፍላል። ምክንያቱም ዕውነትን ለመረዳት ብሩህ ልቦና፣ ለመናገር ንፁህ ህሊና፣ ለመኖር ደግሞ የሰውን ሁለንተና ይጠይቃል።

:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube
2.3K viewsYesufe, 16:27
ክፈት / አስተያየት ይስጡ