Get Mystery Box with random crypto!

🔥ህያብ Tube🔥

የቴሌግራም ቻናል አርማ hyab_tube — 🔥ህያብ Tube🔥
የቴሌግራም ቻናል አርማ hyab_tube — 🔥ህያብ Tube🔥
የሰርጥ አድራሻ: @hyab_tube
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 5.14K
የሰርጥ መግለጫ

❤️#ህያብTube❤️
❣️ የፍቅር ግጥሞች
❣️ የፍቅር ደብዳቤዎች
❣️ የፍቅር መልእክቶች
❣️ስለፍቅርብዙ ምንማርበት አዝናኝ እና አስተማሪ channel ❣️

☎️ ለማስታወቂያ ስራዎች👇
. 📩Contact @meba_lbe
@Hyab_lbe 📲 251982103430
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.
.

Ratings & Reviews

2.00

2 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

1

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-03-10 12:12:13 አስደሳች ዜና ምግብ ያለ ዘይት መስራት ተቻለ !!!
በዘይት መወደድ ለተጨነቃችሁ በሙሉ ምርጥ መፍትሔ ይህን ቪድዮ በመከታተል ሁላችሁም በየቤታችሁ ሞክሩት 100% አስተማማኝ ነው።
ሊንኩን በመጫን አሰራሩን ይከታተሉ






3.5K views༒̷መባ༒̷, 09:12
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-08 13:09:54

3.0K viewsYesufe, 10:09
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 22:56:02
ብዙ ነገራቶች ልቤን ሰብረውታል ቢሆንም
እይታየን ግን አስተካክለውታል

:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube
3.1K viewsYesufe, 19:56
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 22:55:35 ልስምሽ አስቤ!

ከንፈሬ ራደ
ልቤ እያበደ
ልጠጋት ልራቃት
ልሽሻት ልቀፋት
ብዬ ተማታሁኝ
ልስምሽ አሠብኩኝ
ግን ግን ፈራሁኝ፣
አውቃለሁኝና ፅጌረዳ አበባ
ቅጠፋኝ እያለች ሆድ ምታባባ፤
ወጥመድ ናት ገዳይ ናት
እሾህ ያስቀመጣት ውቢት አፍቃሪው ናት፤
እናም ልስምሽ አስቤ
ወጥመድ ብትሆንስ የመጣች ለልቤ፤
እንደው የሣምኳት ለት
ብቀየር ወደ አለት፤
የማን ያለህ ሊባል ማን ተብሎ ሊጮህ ነው?
ስስማት ብጠፋ ምንድነው የምለዉ?
ብዬ አሠብኩና ልቤን ተቆጣሁት
ሀሣቤን ገዘትኩት!
ያማረንን ሁሉ አንበላም እያልኩት
ያቺን ዕፀ በለስ አስታውሣት እያልኩት......
ልቤን አበረድኩት።


:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube
2.9K viewsYesufe, 19:55
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-04 22:54:46 ፍቅር ማለት በአየር ላይ እንዳለው ንፋስ ነው።
ደስ እንዳለው የሚሔድ መነሻው መድረሻው ፍፁም የማይገመት ለመቆጣጠር የማይቻል ምትሀታዊ ሀይል ያለው ስሜት ነው ።

:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube
2.6K viewsYesufe, 19:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 22:38:38 ፍቅር ብቻ

(ቀልቤን ባትሰርቀው)

ካፈቀርኩህማ ዘመናት አለፈ
ወተቱም እረግቶ ፣ ለቅቤ ተረፈ

እሳቱም ባነደው ፣ አመድን ወለደ
ደግሼም ሳልጠራህ፣ ኑሮተወደደ

ይኸው በትረካ፣ ስምህን እያወጋሁ
ስንቱን አቀበት ፣ በሀሳቤ ወጣሁ

የሆዴ ማጀትም ፣ ቅኔውን ቢሰፋ
ወርቁን አላገኘ፣ ሚዛንም አልደፋ።

ሰውነቴም ቢሆን አቅሙን ተነጠቀ
ፍቅርህን ተርቦ፣ በናፍቆት አለቀ።

ድሮም እኮ - - -
ያለባለቤቱ አይነድም እሣቱ
ማሩም ይቀርና ይበዛል እሬቱ

እህልም እኮ ካልዘሩት በወቅቱ
አረም ይከበዋል አያምርም ውጤቱ

ስለዚህ አለሜ - - -
በታሪክ ጀበና ፣ ስማችን ይቀዳ
ከራሳችን አልፎ፣ እንትረፍ ለባዳ

እንኳንስ የሰው ልጅ ፣ የተማረው ቀርቶ
እንስሳም ይኖራል ፣ በህብረት ተስማምቶ

እንደው ምን አለበት ፣ ቀልቤን ባትሰርቀው
አብረኸኝ ብትሆን ልቤን ባሳርፈው።
ቤዚቾ

JOIN US SHARE


:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube
3.2K viewsYesufe, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 22:38:38 ​​ ፍቅር ብቻ

ፍቅር ማለት በአየር ላይ እንዳለው ንፋስ ነው።
ደስ እንዳለው የሚሔድ መነሻው መድረሻው ፍፁም የማይገመት ለመቆጣጠር የማይቻል ምትሀታዊ ሀይል ያለው ስሜት ነው ።



ፍቅር ብቻ
JOIN US SHARE

:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube
2.7K viewsYesufe, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 22:38:38 ፍቅር ብቻ
​​​​​‍ ​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​
ልስምሽ አስቤ!

ከንፈሬ ራደ
ልቤ እያበደ
ልጠጋት ልራቃት
ልሽሻት ልቀፋት
ብዬ ተማታሁኝ
ልስምሽ አሠብኩኝ
ግን ግን ፈራሁኝ፣
አውቃለሁኝና ፅጌረዳ አበባ
ቅጠፋኝ እያለች ሆድ ምታባባ፤
ወጥመድ ናት ገዳይ ናት
እሾህ ያስቀመጣት ውቢት አፍቃሪው ናት፤
እናም ልስምሽ አስቤ
ወጥመድ ብትሆንስ የመጣች ለልቤ፤
እንደው የሣምኳት ለት
ብቀየር ወደ አለት፤
የማን ያለህ ሊባል ማን ተብሎ ሊጮህ ነው?
ስስማት ብጠፋ ምንድነው የምለዉ?
ብዬ አሠብኩና ልቤን ተቆጣሁት
ሀሣቤን ገዘትኩት!
ያማረንን ሁሉ አንበላም እያልኩት
ያቺን ዕፀ በለስ አስታውሣት እያልኩት......
ልቤን አበረድኩት።

ፍቅር ብቻ

JOIN US SHARE
:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube

2.6K viewsYesufe, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 22:38:38 ...

"ራስህን ስለሆንክና ትክክል ስለሆንክ ብዙ ሠዎች በተለይም አላዋቂ የሆኑ ሠዎች ሊቀጡህ ወይም ሊጠሉህ ይፈልጋሉ፡፡
ለትክክለኛነትህ ይቅርታ አታድርግለት፡፡ ትክክል ከሆንክና ትክክል መሆንህን ካወቅክ ለአዕምሮህ ንገረው፡፡
ምንም እንኳን ከታናናሾቹ አንዱ ብትሆንም እውነት አሁንም እውነት ነው

........... ••● ●•............

ፍቅር ብቻ
:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube
2.4K viewsYesufe, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-02-25 22:38:38 ​​ ፍቅር ብቻ

​​​​​​​┉✽‌»‌ ማን ይሆን ‌✽‌┉

አይኑ ተመልክቶ ልቦናው ያልቃኘ
የያዘውን ትቶ ሌላ ያልተመኘ

ውድ ፍቅረኛውን ልቡን እንዳፈቀረ
……በሷ ተወስኖ ዘላለም የኖረ
እስከመጨረሻው መንፈሱ ሳይላላ
ከሚወዳው በቀር ያልተመኘ ሌላ

ማናው ይህንን የሰራ በቃሉ የሚገኝ ..
....... ባስቀመጡት ስፍራ ያልተለዋወጠ
ማን ይሆን ወዳጁን በሌላ ያልሸጠ።

ፍቅር ብቻ

JOIN US SHARE

:¨·.·¨: ❀  
 `·. @yasufeman
https://t.me/Hyab_tube
https://t.me/Hyab_tube


ፍቅር ብቻ
┄┄┉┉✽‌»‌ ✿ »‌✽‌┉┉┄┄
2.4K viewsYesufe, 19:38
ክፈት / አስተያየት ይስጡ