Get Mystery Box with random crypto!

Hututsi

የቴሌግራም ቻናል አርማ hututsi1 — Hututsi H
የቴሌግራም ቻናል አርማ hututsi1 — Hututsi
የሰርጥ አድራሻ: @hututsi1
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 531
የሰርጥ መግለጫ

ይህ ገጽ ስለ ሩዋንዳው የ1994 ክስተትና ዘር መጥፋትን ስለመከላከል የምናወጋበት ነው።

Ratings & Reviews

4.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

2

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

0


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2021-08-31 13:43:05
በብሔራዊ ቲያትር በረንዳ
ሁሉም ሻጭ ከታች የሚታዩትን የኔን መጻሕፍት ይዟል።
የመዝጊያ ቀናት ሳይደርሱና መጻሕፍት ሳያልቁ ወይም ሳይመረጡ መጥታችሁ ግዙ። አንብቡ።
የ2013 የመጨረሻው የመጻሕፍት ዐውደርዕይ!
ላልሰማ አሰሙ።
የሃምሳ ብር መጻሕፍትን ያቀረበው ዮናስ መጻሕፍት ከራስ ሆቴል በኩል መጀመሪያ ላይ ያለው ሲሆን፤ ሌሎቹም ልዩ ልዩ ቅናሽ አድርገዋል።
393 views10:43
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-31 09:04:11
ሦስቱንም መጻሕፍት
የፆም ጣዕም፣ ብዕረኛው የሞጃ ልጅ እና ሁቱትሲ
የመጨረሻ ኮፒዎች
የእርስዎን ኮፒ ይዘዙ።
ጦቢያና ሜክሲኮ መጻሕፍት መደብሮች ዋና አከፋፋዮች ናቸው።
359 views06:04
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-26 10:03:21 ኑሮና አመራሩ
ትናንት አንዱ በዚህ በፌስቡክ መንደር የኛ ኑሮ መወደድ የማይገባቸው ቤተመንግሥት ሁሉም ነገር በነጻ ስለሆነ ነው ብሎ ፃፈ። ጥሩ ምልከታ ነው። በአሜሪካ ግን በዋይት ሀውስ ቤተመንግሥት ያሉ የምግብና የቤት ወጪዎችን ሁሉ ከፕሬዚዳንቱ ደሞዝ ተቀናሽ ይደረጋሉ። ይህንንም ሚሼል ኦባማ ጽፋዋለች። ወጪው ሲበዛም እንዴት እንዳብቃቃች 'ቢካሚንግ' በተባለው መጽሐፏ ላይ ጠቁማለች። በቤተመንግሥት ግቢ የጀመረችውን የጓሮ አትክልት ልማትም ልብ ይሏል። ይህንንም 'የፆም ጣዕም' መጽሐፌ ላይ አካትቻለሁ። ከቤተመንግሥት ጀምሮ አመራሩ አመጋገብና በዚያም አርአያ መሆን ላይ መስራት አለበት። ለዚህም ሁነኛ መፍትሔዎችን ጠቁመናል። የዓለምን ተሞክሮ ሁሉ ብንወስድና ብንጠቀም ምን ይለናል?
411 views07:03
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-26 09:47:27
በአዲስ አበባ ባሉበት እንዲመጡልዎት 0982309311 መላኩ ብለው ይደውሉ።
384 views06:47
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-25 12:14:02
የትኛውን ለማንበብ ይፈልጋሉ? ዛሬ በተከፈተው የብሔራዊ ቲያትሩ አውደርዕይ ያገኟቸዋል።
383 views09:14
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-15 09:41:38 https://t.me/Jafbok/2693
512 views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-08-07 05:30:33
እኔ 15 ኪሎ በአጭር ጊዜ የቀነስኩበትን ምስጢር በመጽሐፍ አመጣሁት። ወጪ የሌለው ፆም። ሁቱትሲን ስላከፋፈላችሁ ይህንንም ልጠቁም። በተለይ ጤናቸውንና ሸንቃጣነታቸውን ለሚፈልጉ። የዱሮ ፎቶዬን እዩት።

 በቀን ሦስቴ መመገብ ከጥቂት መቶ ዓመታት ወዲህ የመጣ ነው፡፡ ባህላዊ እንጂ ሥነሕይወታዊ ምክንያትም የለውም፡፡
 ቀኑን ሙሉ መብላት ትክክለኛ የአኗኗር ዘይቤ አይደለም! ከቁርስ፣ ምሳ፣ እራት አባዜ እንውጣ! ከምንበላው እኩል ስለምንበላበት ጊዜ እንወስን፡፡ ከምግብ በኋላ ረጅም ጊዜ ስንቆይ ሰውነታችን ስብን ለማቅለጥ፣ ለመታደስና በሽታን ለመከላከል ዕድል ያገኛል፡፡
 የጤናችንን ሁኔታ በቀላሉ ለማወቅ፣ መመገብ ስላለብን ምግብ ይዘት፦ ለመገንዘብ፣ የፆምን አሰራር ለመረዳትና ስለምግብ ጥያቄያችን መልስ ለማግኘት የሚረዳን መጽሐፍ!
 ገንዘብዎን ይቆጥቡ፣ ጤናዎን ይጠብቁ፣ ዕድሜዎን ያርዝሙ፣ ጤናማ የአመጋገብ ስርዓት ይከተሉ!

Free Delivery
መፅሐፉን ለማዘዝ

@Noahbook7 0939115238

"ኢትዮጵያ ታነባለች"
"ማንበብ ፋሽን ነው።"
Join us @noahbookdelivery
539 views02:30
ክፈት / አስተያየት ይስጡ