Get Mystery Box with random crypto!

ፋና ቴሌቪዥን በራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት (ደብረብርሃን) ተገኝቶ የሰራውን ዝግጅት እነሆ። በ | Hututsi

ፋና ቴሌቪዥን በራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት (ደብረብርሃን) ተገኝቶ የሰራውን ዝግጅት እነሆ። በግል ቤተመጻሕፍት ዘርፍ አርአያ ለመሆን እንጥራለን። ስለሦስቱ መጻሕፍቴና ሌሎችም ጉዳዮች አውግተናል።
የተሳተፉትንና የፋናን ጋዜጠኞች ሁሉ እናመሰግናለን!