Get Mystery Box with random crypto!

ራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት፣ ደብረብርሃን በፋና ላምሮት ስለ ቤተመጻሕፍቱ ከአንባብያን ጋር | Hututsi

ራስ አበበ አረጋይ ቤተመጻሕፍት፣ ደብረብርሃን
በፋና ላምሮት
ስለ ቤተመጻሕፍቱ ከአንባብያን ጋር በደብረብርሃን በቤተመጻሕፍቱ ፋና ቴሌቪዥን ያደረገው ቆይታ
ስለ ሦስቱ መጻሕፍቴ
1. ሁቱትሲ፡ የወጣቷ ልብ አንጠልጣይ ትውስታዎች Hututsi - Mezemir
2. የፆም ጣዕም፣
3. ብዕረኛው የሞጃ ልጅ የተወሰኑ ሐሳቦችን አነሳስቻለሁ።
ዛሬ እሁድ ከቀኑ 7:00-8-00 ባለው ጊዜ እንደሚተላለፍ ከአዘጋጆቹ ተነግሮኛል።
የቤተመጻሕፍታችንና የጥበብ ወዳጆች ሁሉ እንድትከታተሉና ላልሰሙ እንድታሰሙ በአክብሮት እንጋብዛለን።
ለተሰጠን ዕድል እናመሰግናለን!