አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ
ህፃን ማራናታን እንታደግ!
ከላይ በፎቶው የምትመለከቷት ህፃን ማራናታ ስትባል በደረሰባት የልብ በሽታ፣ በጣፊያ በሽታ እና በአሲም ህመም ምክንያት ለአንድ አመት ያህል በጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስትረዳ ቆይታ የልብ ህመሟ ከሆስፒታሉ አቅም በላይ በመሆኑ ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ እድትተካም የህክምና ሪፈር ተፅፎላታል። በመሆኑም ለህክምና የተጠየቀችው 1,500,000 (አንድ ሚልዮን አምስት መቶ ሺህ) ብር ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ ለዚህች ለተዳጊ ህፃን ሁሉም እጁን እንዲዘረጋ በትህትና እንጠይቃለን ።
መርዳት ለምትፈልጉ በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ
(እመቤት ሽፈራው)
1007600013449
ለበለጠ መረጃ፦ስልክ
እመቤት ሽፈራው የህፃኗ
እናት 0919400796
የእርዳታ አስተባባሪ: 0941358497
0932104641
አድራሻ አዳማ (ናዝሬት )
ገንዘቡ በአንድ ሳምንት ውስጥ መገኘት ስላለበት ሁላችንም ርብርብ እናድርግ!
(ሼር ያድርጉት)