Get Mystery Box with random crypto!

ሑስኒ-ሱልጣን = Husni sultan 🇪🇹

የቴሌግራም ቻናል አርማ husnani — ሑስኒ-ሱልጣን = Husni sultan 🇪🇹
የቴሌግራም ቻናል አርማ husnani — ሑስኒ-ሱልጣን = Husni sultan 🇪🇹
የሰርጥ አድራሻ: @husnani
ምድቦች: ያልተመደበ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 4.42K
የሰርጥ መግለጫ

አሰላሙ አላይኩም ሁስኒ ሱልጣን ነኝ
በቻናሌ አዳዲስ ነሺዳዎች
አልበም
ቲላዋ
ከቨር ነሺዳዎች
የተለያዩ ኢስላሚክ አርቶችን ታገኙበታላቹ ቤተሰብ ይሁኑ ::
| ይህንን ቻናል የከፈትኩበት አላማ አላህ በሰጠኝ ተሰጦ እራሴ ተጠቅሜ እንዲሁም ዑማውን ለመጥቀም ነው።
ዱንያዬም ሆነ አኼራዬንም እንዲያሳምርልኝ ዱአ አድርጉልኝ

Ratings & Reviews

2.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

0

4 stars

0

3 stars

2

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች

2023-03-04 13:28:57
672 viewsHŭsnï, 10:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-02-03 21:32:05 Abret
1.5K viewsHűśñi¸.•*¨*•♫♪, 18:32
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 08:41:35
አስቸኳይ የእርዳታ ጥሪ

ህፃን ማራናታን እንታደግ!

ከላይ በፎቶው የምትመለከቷት ህፃን ማራናታ ስትባል በደረሰባት የልብ በሽታ፣ በጣፊያ በሽታ እና በአሲም ህመም ምክንያት ለአንድ አመት ያህል በጥቁር አንበሳ እስፔሻላይዝድ ሆስፒታል ስትረዳ ቆይታ የልብ ህመሟ ከሆስፒታሉ አቅም በላይ በመሆኑ  ወደ ውጭ ሀገር ሄዳ እድትተካም የህክምና ሪፈር ተፅፎላታል። በመሆኑም ለህክምና የተጠየቀችው 1,500,000 (አንድ ሚልዮን አምስት መቶ ሺህ) ብር ከቤተሰቦቿ አቅም በላይ ስለሆነ ለዚህች ለተዳጊ ህፃን ሁሉም እጁን እንዲዘረጋ በትህትና እንጠይቃለን ።

መርዳት ለምትፈልጉ በኦሮሚያ ህብረት ሥራ ባንክ
(እመቤት ሽፈራው)
1007600013449

ለበለጠ መረጃ፦ስልክ

እመቤት ሽፈራው የህፃኗ   
እናት 0919400796

የእርዳታ አስተባባሪ: 0941358497
                            0932104641

አድራሻ አዳማ (ናዝሬት )
ገንዘቡ በአንድ ሳምንት ውስጥ መገኘት ስላለበት ሁላችንም ርብርብ እናድርግ!


(ሼር ያድርጉት)
2.6K viewsHűśñi, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 08:41:35
1.6K viewsHűśñi, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-23 08:41:35
1.4K viewsHűśñi, 05:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 19:54:21 አዳማ እና ሀዋሽ ለምትገኙ !
1.5K viewsHűśñi, edited  16:54
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-20 19:53:46
1.5K viewsHűśñi, 16:53
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2023-01-08 18:51:26
ቀመሩል አምቢያ ያለሙ ጠሃይ
ከዱንያ ህይወት ጋር ጀሰዱ ቢለይ
  ሃዘን አድርቶበት ከታችም ከላይ
ዟሂር አለቀሱ መሬትም ሰማይ
።።።።።።

ቀን ተስለመለመ ሃዋኡም ንፋሱ
ከዋክብቶች በቀን ሰማይ ላይ ፈሰሱ
የተደፋው ሃዘን ሁሉን ስለናጠ
  የወትሮ ሃለቱን የለም ያልለወጠ
።።።።።

  የሙስጦፋን መሞት በግር ተከትላ
መዲና ጨለመች ያ ብርሃኗም ላላ
   እንዴትስ ላትታይ ጉዱን አልችል ብላ
ባንቱ አይደል መድመቋ ሙነወራ ተብላ
።።።።።

ድንገት ያላሰቡት ጉድ ተደፍቶባቸው
ሶሃቦች በጅጉ ተለየ ሃላቸው
ሃዘንተኞች ሆኑ ደስታ ማያውቃቸው
በሽተኞች ሆኑም ሃኪም የሌላቸው
።።።።።
 
እኩሉ ያለቅሳል እስከ ጭላጭ እምባው
ከፊሉ ዋለለ ጠፍቶት መውጫ መግቢያው
ኸበሩ ሲደርሰው አቅሉን ሳተ ስንቱ
  ሌላው ተከንችሮ ቀረ እንደ ሃውልቱ
።።።።።

ዓሊይ ተባባሱ ኡስማንም ጠናቸው
  ጅስምን መቆጣጠር አልሆን እስኪላቸው 
  አዎን ያንን መሳይ መርዶስ ከመስማቱ
ልጅ ወላጅ ንብረትን ይቀላል ማጣቱ
።።።።።።።

ባለ ሃይባው ጀግና ዑመሩል ፋሩቁ
   እሱስ ይታገሳል ተብለው ሲጠበቁ
የተከሰተውን ማመን ስላልቻሉ
አልሞቱም ነብዬ ሞተ አትበሉኝ አሉ
።።።።።

ከዚህ ብሰው አልፈው ግለው ተወዝውዘው
  በቁጣ እንዲህ አሉ ሰይፋቸውን መዘው
    አልሞቱም ሃቢቢ ይነቃሉ ደርሰው
ሰይፌ ያርፍበታል ሞቱ የሚለኝ ሰው
።።።።
 
የሙላው መደሺያ የሙላው ክብረቱ
  ህመም ጠንቶባቸው ሰኞ ለት ቢሞቱ
ሰበብ ናቸውና ለመላው ፍጥረቱ
   የተቻለው ታጣ ሙስጦፋን ማጣቱ
።።።።።።
2.1K viewsHűśñi, 15:51
ክፈት / አስተያየት ይስጡ