🏡 The complete catalog of thousands of rent-to-own properties in USA Get Mystery Box with random crypto!

ሁለንተናዊ ስኬት

የቴሌግራም ቻናል አርማ hulentenawisket — ሁለንተናዊ ስኬት
የቴሌግራም ቻናል አርማ hulentenawisket — ሁለንተናዊ ስኬት
የሰርጥ አድራሻ: @hulentenawisket
ምድቦች: መጠነሰፊ የቤት ግንባታ
ቋንቋ: አማርኛ
ተመዝጋቢዎች: 8.98K
የሰርጥ መግለጫ

🇪🇹አዲስ አበባ - ኢትዮጵያ
🌐 በቻናላችን
➢ ስለ ስኬት ምንጮች እና መንገዶች
➢ አስተማሪ ታሪኮች እና ወጎች
➢ ወቅታዊ ጉዳዮች
➢ የታዋቂ ሰዎች አባባል
➢ አነቃቂ መልዕክቶች
➢ የተለያዩ ገፆችና መጣጥፎች
➢ አጓጊ ሽልማት ያላቸው ውድድሮች
ይቀላቀሉን
https://t.me/joinchat/AAAAAEvpYIGhf7233N6veA
ለማንኛውም አስተያየት @ethiomerja_bot ይጠቀሙ

Ratings & Reviews

3.33

3 reviews

Reviews can be left only by registered users. All reviews are moderated by admins.

5 stars

1

4 stars

1

3 stars

0

2 stars

0

1 stars

1


የቅርብ ጊዜ መልዕክቶች 2

2022-06-10 17:52:38 https://t.me/liyu_liyu

Join our chnnal
1.2K viewsedited  14:52
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2022-03-24 12:41:14 ለዳግማ ትንሳኤ
ቤታችሁ ቤታችን የኛና የእናንተ
ብዙ አመታት ሆነው ከተመሰረተ
በዚህ ሁሉ መሀል በክፉም በደጉ
ለነብስ ብላችሁ ይህን የምታደርጉ
እህት ወንድሞቼ ታላቅ ብስራት ዜና
ይዘን ተገኝተናል በሉ ያድምጡና
በእለተ ዳግማ ትንሳኤ በታላቁ ድግስ
አዘጋጅቶ ሲጠብቆ የት ይሆኑ እርሶስ
በዚያች ታላቅ እለት መቅረት አይታሰብ
ይተዋወቃሉ ደሞ አዲስ ቤተሰብ
የት ለምትሉ እነሆ መልስ እነሆ ከእኛ
ቅርብ ነው አይርቅም ከደረሱ መገናኛ
22 አዲስ ህይወት ሆስፒታል አካባቢ
#ፍቅር_የኢትዮጵያዊያን_የአእምሮ እድገት_ውስንነት_ማህበር ግቢ
ብለው ቢጠይቁ ለምልክት አይከብድ
በታክሲ በእግር ከፈለጉ በራይድ
እንጠብቆታለን አደራ አይቅሩ
ማስታወሻ ጊዜ ለራሶ ያኑሩ
ፕሮግራሙ ይሳካ ዘንድ ትኬት ይሸጣሉ
እድል ከቀናዎ ያው ይሸለማሉ

ደሞ ሌላ ሌላ አዎ ደሞ ሌላ
.........................
የጠበበ ልብሶች የጠበቦ ጫማ
ሰጥተው ይደሰቱ በሉ ይፅደቁማ
ዱቄት መቆረኒ ፓስታ ሩዝ ላርጎ
የአቅማችሁን ያህል ላመጣ ፈልጎ
ሌላም ሌላም መጠበቂያ ንፅህና
ለነዚህ ህፃናት አስፈላጊ ነውና
በእለቱ ይገኙልን ጠሪ ነው አክባሪ
ልጆቹም ተጫዋች ድርጅቱም ጀማሪ
ይምጡ ይጎብኙ ያስተዋውቁ አደራ
በሰማይ ይታጨዳል በምድር የተዘራ

እናም ለዚህ ተግባር መሳካት ሁላችሁም የበኩላችሁን አስተዋፆ ታበረክቱ ዘንድ እንደ ሁል ጊዜዉ የኦንላይን እጣ ትኬት አዘጋጅተናል ። እናም እነዚህን ትኬቶች በመግዛት እዚህ የበረከት ስራ ላይ የበኩላችሁን ታበረክቱ ዘንድ በቅንነት ስም እንጠይቃለን

የትኬት ዋጋ : 15 ብር ብቻ !

እጣዉ : ከአንድ እስከ ሶስት የተካተቱ እጣዎች ሲኖሩ እጣዉ ምንድነዉ ለሚለዉ በእለቱ ይፋ የሚደረግ ይሆናል ምክንያቱም ከእጣዉ ይልቅ አላማዉን አግዝፈን እንድንሳተፍ ስለሚፈለግ ! ትልቁ እጣ ግን ሁላችን ከዚህ መልካም ተግባር በሁአላ የምናተርፈዉ የመንፈስ እርካታ ነዉ

ትኬቶችን ለማግኘት
@God_with_me26 ላይ ያናግሩኝ

ቅንነት በጎፈቃደኞች
4.5K views09:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-06-08 16:26:26
የተለያዩ አዳዲስ እቃዎች ቀሚሶች,ቦዲዎች,ሸሚዞች,ቦርሳዎች , ጫማዎች,ሽቶዎች የሴት
የወንዶች ቲሸርት ሽቶ እጃችን ላይ ይገኛሉ
join @Enatonline

ለማናገር


በ @Selayea
ወይም
በ 0900042779 መደወል ይችላሉ
10.2K views13:26
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-23 18:36:53
#የጠፋው_ሬሳ ሙሉ ታሪኩን #JOIN ብለው ይኮምኩሙ!
8.4K views15:36
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-15 09:41:13
በአራት ሳምንታት ውስጥም ማለትም በአንድ ወር ውስጥ አራት ግዜ የጥያቄ እና መልስ ውድድር አለን እናም የአራቱ ሳምንት ውጤት ተደምሮ ከፍተኛ ውጤት ያመጣ ይሄንን መፅሐፍ ስጦታ እንሰጣለን።

ጥያቄ እና መልስ ዛሬ 2:30 ይጀምራል። በየሳምንቱ ቅዳሜ ቅዳሜ የሚደረግ ይሆናል።


#ቅንነት


https://t.me/kinenetlebamochu
8.9K views06:41
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-05-09 09:01:40 https://t.me/joinchat/TzZWTKbyLCctkX_2
7.4K views06:01
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-26 07:28:41 ሰላም የቅንነት ቤተሰብ መጪውን ትንሳኤን በዓልና የረመዳንን ፆም ፍቺ ምክንያት በማድረግ በአይነቱ ለየት ያለ ሶስተኛ የቅንነት ሎተሪ ተዘጋጅቷል አላማው እናስረዳዎ

ከዚህ በፊት የተለያዩ በዓላትን ከወገኖቻችን ጋር ስናከብር እንደነበር ይታወቃል እንደ ፈጣሪ መልካም ፈቃድ አሁንም ሁለቱን በዓላት በአንድ ላይ አንድ የበጎ አድራጎት ድርጅት አብረን እንኳን አደረሳችሁ ብለን የምሳ ፕሮግራም ለማድረግ አስበናል

ምን የታለ ሎተሪው ብለው አይጨነቁ ቅንነት ቤት አድሚኖች ጋር ማንኳኳት ነው አድሚኖችም ሎተሪውን እሄው ብለው በደርዘን በደርዘን ይቆርጣሉ

አረ የሎተሪው ነገር ዕጣው ምን ይሆን ካሉም በአንድ ድንጋይ ሁለት ወፍ ይሉ አበው በ15 ብር ሎተሪ ይቁረጡ ከዛም ዕጣው ከደረሱት ከእነዚህ መሀል አንዱ የእርሶ ይሆናል ማለት ነው

ኛ ዕጣ የባህላዊ ስዕል

ኛ ዕጣ እንቁላል

ኛ ዕጣ ፖስት ካርድ ነው

ዕጣው ቢደርሶትም ባይደርሶትም እርሶ ዕድለኛ ኖት ወገኖትን እንኳን አደረሶት ለማለት በዓልን አብሮ ማሳለፍን የመሠለ ትልቅ ነገር የለምና

ይፍጠኑ ይፍጠኑ ይፍጠኑ

ትኬቶቹን በአድሚኖች በኩል ያገኛሉ

15birr
የቅንነት መስፈርቱ ቅን ልብ ብቻ ነው
ቅንነት ከምንም ይበልጣል

ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን

@God_with_me26 yanagrugn
7.9K viewsedited  04:28
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-15 06:40:07 ማድረግ የምትፈልገውን ነገር ከመናገር በፊት ማምጣት የምትፈልገውን ለውጥ ስትናገር ሰዎች ሲሰሙ፡ "እንዴት?" ብለው እንደሚጠይቁ አትጠራጠር። ያን ጊዜ ነው ዓላማህን ለመፈፀም የምትፈልግበትን መንገድ ልትጠቅስ የሚገባህ። ብዙ ሰዎች ማድረግ የሚፈልጉትን እንጂ፣ በዚያ ተግባር ውስጥ ማከናወን የሚፈልጉትን ዓላማ በሚገባ አያውቁትም።


@hulentenawisket
@hulentenawisket
እርሶስ አዕምሮዎን ለስኬት ፕሮግራም ማድረግና ተጨማሪ ገቢ ማግኘት ይፈልጋሉ? እንግዲያውስ ያግኙን፡ ያማክሩን የማይለካ ለውጥ ማምጣት ይችላሉ።

@God_with_me26 ያናግሩኝ
8.1K views03:40
ክፈት / አስተያየት ይስጡ
2021-04-13 16:10:54 ጠንካራ ስብዕና ያላቸው ሰዎች ..........

1. ለውጥን አይሸሹም።
2. ለራሳቸው በማዘን ጊዜአቸውን አያጠፉም።
3. ሌሎች እንዲቆጣጠሯቸው ሀይላቸውን አሳልፈው አይሰጡም።
4. መቆጣጠር ማይችሉት ነገር ላይ አያተኩሩም።
5. በሌሎች ሰዎች ስኬት አያዝኑም፤አይቀኑም።ምክንያቱም የራሳቸው ሥራ ላይ ሙሉ ትኩረታቸውን ስለሚያውሉ ነው።
6. ባለፈ ጊዜ ላይ አይተክዙም።
7. ሁሉንም ሰው ለመማረክና ለማስደሰት አይጥሩም።
8. አንድ አይነት ስሕተት እየደጋገሙ አይሰሩም።
9. አዲስ ነገር ለመሞከር አይፈሩም።
10. ከመጀመርያው ውድቀታቸው በኅላ ተስፋ አይቆርጡም። ይማሩበታል እንጂ።
11. ብቻቸውን ጊዜ ማሳለፍ አይፈሩም።
12. አለም ለእነሱ እዳ እንዳለበት አያስቡም።
13. ለውጤት አይቸኩሉም። ትግስተኛ ናቸው



የላቀ አስተሳሰብና ክህሎት በማስቀደም ስኬትን መጎናጸፍ ።
ይቀላቀሉን ለስኬት አብረን እንጓዝ
ያናግሩኝ
@God_with_me26
8.4K views13:10
ክፈት / አስተያየት ይስጡ