Get Mystery Box with random crypto!

የትግራይ ኃይሎች ከአማራ ክልል እንዲወጡ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጠየቁ የትግራይ ኃ | ሁሌ አዲስ ሚዲያ (Hule Addis Media)

የትግራይ ኃይሎች ከአማራ ክልል እንዲወጡ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ጠየቁ

የትግራይ ኃይሎች በአማራ ክልል የጀመሩትን ውጊያ አቁመው ወደ ትግራይ ክልል እንዲመለሱና በትግራይ የሚገኙ የኤርትራ ኃይሎችም ክልሉን ለቀቅው እንዲወጡ የብሪታንያ የአፍሪካ ጉዳዮች ሚኒስትር ቪኪ ፎርድ ጠይቀዋል።

ቪኪ ፎርድ ይህን ያሉት ህወሓትና የኢትዮጵያ መንግስት ዳግም ወደ ግጭት መመለሳቸውን ተከትሎ ዛሬ ሐሙስ ባወጡት መግለጫ ነው። በሁለቱ ኃይሎች እንደገና ወደ ግጭት መግባባት በአስር ሺህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህይወታቸውን የማጣት አደጋ እንደተጋረጠባቸው ሚኒስትሯ ገልጸዋል።(Ethiopian Insider)

ለወቅታዊ እና ለፈጣን መረጃዎች የሁሌ አዲስ ሚዲያ የማህበራዊ ሚዲያዎችን ይቀላቀሉ።

Facebook : https://www.facebook.com/Huleadissmedia/
Telegram : https://t.me/Hulaadiss
YouTube Channel
https://www.youtube.com/channel/UCk934znIu60LV3czcIVZ9Bg
Twitter: https://twitter.com/Huleaadis_Media