Get Mystery Box with random crypto!

'''' ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስራ ቅጥር ማስታወቂያ ''' የአራዳ ክ./ከተማ አካባቢ ጥበቃና አረ | Engineer's,Technology & Science

"""" ለሁለተኛ ጊዜ የወጣ የስራ
ቅጥር ማስታወቂያ """
የአራዳ ክ./ከተማ አካባቢ ጥበቃና አረንጒዴ ልማት ፅ./ቤት
በህግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ያላት አመልካቾችን አወዳድሮ በቁሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል።
በመሆኑም አመልካቾች ከዚህ በታች ያሉትን መስፈርቶች በማሙአላት ማለትም
1.የትምህርት ማስረጃ ኮፒ
2..የአዲስ አበባ መታወቂያ ያለውና የስራፈላጊ መታወቂያ ማቅረብ የሚችል
ስራውን በቐሚነት ለመስራት ሙሉ ፈቃደኛ የሆነ፡፡
የደሞዝ ሁኔታ ከታክስ በፊት
(10-000) ብር አስር ሺህ ብር
አመልካቾች ለማመልከት በአራዳ/ክ/ከተማ 6ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በቴሌግራም
@Eyosi1219
ላይ ሲቪያችሁን በመላክ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እየገለፅን ለበለጠ መረጃ
በ0919044394 እና በ+251916584987
በመደወል መጠየቅ ትችላላችሁ።


'"""" ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ"""

ይህ ማስታወቂያ እስከ ጥቅምት 30 ብቻ የሚቆይ ስለሆነ ፈጥነው ይመዝገቡ ።