Get Mystery Box with random crypto!

ወደልባችሁ መዝሙር ሲመጣ የትም ሁኑ ዘምሩት ምክኒያቱ በውስጣችሁ ያደረው መንፈስ ቅዱስ እሱን ዝማሬ | ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን//Heaven Gift Church//

ወደልባችሁ መዝሙር ሲመጣ የትም ሁኑ ዘምሩት ምክኒያቱ በውስጣችሁ ያደረው መንፈስ ቅዱስ እሱን ዝማሬ መስማት ፈልጎ ነው፥ዘምሩት የዝማሬ ኋይል ታላቅ ነው።
በዝማሬ ከጥንት ጀምሮ ብዙ ዱል ሆኗል

ዝማሬ ጉልበት ነው(ዘጸ 15:2)
ዝማሬ ጠላትን መምቻ ነው(2ዜና 20:22)
ዝማሬ ማክበሪያ ነው(መዝ 33:3)
ዝማሬ ብዙዎች ጌታን ያምኑበታል(መዝ 40:3)
ዝማሬ ደስታ መግለጫ ነው(መዝ 71:23)
ዝማሬ ከወኋኒም መውጫ ነው(ሐዋ..)
ዝማሬ መንፈሳዊ አደራረግ ነው(ኤፌ 5:19)
ዝማሬ ለእግዚአብሔር ነው(ቆላ 3:16)
ትላትናም፥ዛሬም፥ወደፊትም ዝማሬን በመንፈስ ቅዱስ እየተመሩ ለሚዘምሩ ጸጋ ይብዛላቸው።
እናንተም መንፈስ ቅዱስ እንደሚመራችሁ ዘምሩ፥ ድንገት ወደልባችሁ ከመጣ ዝማሬ ዘምሩ ያለመከልከል።እግዚአብሔር ሲከብር አጋንንት ሲጮህ ነፍሳትም(ሰው)ሲፈወስ እና ሲድን ታያላችሁ።


ኢየሱስ በክብር ይመጣል!