Get Mystery Box with random crypto!

መልካም ዜና ለGoodness Of Christ Gospel Ministry ወዳጆቻችን በሙሉ “በክርስ | ሰማያዊ ስጦታ ቤተክርስቲያን 🌍

መልካም ዜና
ለGoodness Of Christ Gospel Ministry ወዳጆቻችን በሙሉ “በክርስቶስ “የተሰኘው መጽሃፌ ለሁለተኛ ጊዜ ታትሞ በይፍ በነጻ መሰጠት ተጀመረ
መጽሐፉን ለማግኘት
+251966222852 ይደውሉ ወይ telegram ላይ ያነጋግሩ።
ወይም
ቦሌ ጌቱ ኮሜርሻል ህንጻ ኢማና መጽሐፍት መደብር ማግኘት ትችላላችሁ
ከአዲስ አበባ ውጪ ላላችሁ በፖስታ ቤት እንልካለን አሳውቁን