Get Mystery Box with random crypto!

➻እህት አለሜ ጓደኛ ካለችሽ?! ➝ጓደኝነት ለአሏህ ብሎ መዋደድ?!እናማ የኔ እህት ላስታውስሽ የም | 📚منهج السلف طريقن الى الله 📚

➻እህት አለሜ ጓደኛ ካለችሽ?!

➝ጓደኝነት ለአሏህ ብሎ መዋደድ?!እናማ የኔ እህት ላስታውስሽ የምፈልገው ሁሌም ለአሏህ ብላ በእሱ መንገድ ብቻ ና ብቻ የምትወድሽ በኸይ ነገር የምታስታውስሽ መርጥዬ ጓደኛ ካለችሽ አጥብቀሽ ያዣት!!
     ◆◉                   ◆◉     
⓵ወደጃት አክቢሪያት አታሪቂያት!
❷ወሬ ስታወራሽ አዳምጫት ተረጃት ለቃሏ መልስ ስጫት...!
❸ቃልሽን አክብሪ አታታሊያት አትዋሻት
❹ሚስጥር ብላ ያወራችሽን ሚስጥሯን ጠብቂላት!
    ➻ለአሏህ ብለው መዋደድ
⓵ወሬ በምላስ ብቻ የሚተረክ አይለም።
❷በዲኒያ ጥቅምየማመሰረት አይደለም።
❸በመካከላችን በዘር:/በብሄር:/ጥርጣሬን ማስቀመጥ አይደለም።

❹ሰው ነን እና?በመካከላችን ስህተት ይፈጠራል መዘጋጋት:መራራቅ:በብሎክ መሸኛኘት አይደለም።
➝ለአሏህ ብለን ከወደድን ውደታችን ከምንም ከዱኒያ ጣጣጋ ጥቅም አይሄድም አይገናኝም።
      ➻አሏህ ይዘንልን እና!
➝በዚህ ጊዜ እከሌ ጋርኮ ጓደኛ ነበር ትቻታለሁ....የተለያየንበት ጉዳይ ግን?
نسأل الله السلامة
والعفية
➻ለአሏህ ብሎ መውደድ ምን እነደሁ እንወቅ እንተግብር እንዋደድ።
➝ለአሏህ ብለው የማወዱ ምርጥየ ጓደኞችን ያብዛልን ለእሱ ብለን የምንዋደድ ያድርገን ንግግራችን ከተግባራችን የገጠመ ያድርግልን አሚን))

https://t.me/umufwzan/5618
https://t.me/umufwzan/5618