Get Mystery Box with random crypto!

ፀደይ ባንክ በመጪው ቅዳሜ ስራ በ148 ቅርንጫፎች ስራ ይጀምራል ባንኩ በ7 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

ፀደይ ባንክ በመጪው ቅዳሜ ስራ በ148 ቅርንጫፎች ስራ ይጀምራል

ባንኩ በ7 ነጥብ 8 ቢሊዮን ብር የተከፈለ ካፒታል እና በ11 ቢሊየን ብር ጠቅላላ ካፒታል፣ እንዲሁም 46 ቢሊየን ብር ጠቅላላ አሴት እና በ12 ሚሊየን ደንበኞች ይዞ ወደ ገበያው ይቀላቀላል።

ፀደይ ባንክ ቀደሞ የአማራ ብድር ተቋም (አብቁተ) በሚል በማይክሮ ፋይናንስ ደረጀ ሲሰራ የነበረው የፋይናንስ ተቋም በብሄራዊ ባንክ መመሪያ መሰረት ወደ ባንክነት ተሸጋግሮ የተመሰረተ ባንክ ሆኗል።