የጎጆ ብሪጅ እጣ መሰረዝ መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም በወዳጅነት አደባባይ በነበረው የእጣ ማውጣት መርሀ ግብር ላይ ከዳሸን ባንክ ጋር የመግባቢያ ሰነድ የተፈራረመው ጎጆ ለስምንት ማህበራት እውቅና እንዲሁም ሰነድ ርክክብ ማድረጉ ይታወሳል።፣ እንዲሁም ጐጆ አፊሊዬት ፕሮግራም (GAP) ተዋውቋል። ይሁንና ብዙዎቻች ሲጠብቁት የነበረው የጎጆ ሮስካ ሎካል የመጀመሪያው ዙር እጣ የማውጣት ስነ-ስርአት፣ ይፋ በተደረገው የተመዝጋቢ ዝርዝር ተከትሎ እጣው ላይ ያልተካተቱ ሰዎች በመኖራቸው የእጣ ማውጣት ስነስረአቱ ተሰርዟል። 15.0K viewsedited 19:24