ሕዝባዊ ማዕበልን በሕዝባዊ ማዕበል ለመመከት ውሳኔ ተላለፈ! ህፃኑን በእሳት ያቃጠሉት በእስራት ተቀጡ! አዲስ በተቀሰቀሰው ግጭት የተፈናቀሉ ዜጎች ቁጥር ከ 70 ሺህ ተሻገረ! ከጦርነት ሀገር የተገዛው የእርዳታ እህል ጦርነት በምታካሂደው ኢትዮጵያ ገባ! "ግጭቱ በጦርነት አይፈታም" ስትል አሜሪካ አሳሰበች ጋዜጠኛዋ ለሦስተኛ ጊዜ ታፍና እንደተወሰደች ተሰማ! ፑቲን "የዩክሬኑ ጦርነት ሩሲያን እያጠናከራት ነው" አሉ! 1.6K views06:57