Get Mystery Box with random crypto!

ሳፋሪኮም ኩባንያ በድሬዳዋ ለጀመረው የሞባይል አገልግሎት ለድምጽ በደቂቃ 50 ሳንቲም እንደሚያስከፍ | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

ሳፋሪኮም ኩባንያ በድሬዳዋ ለጀመረው የሞባይል አገልግሎት ለድምጽ በደቂቃ 50 ሳንቲም እንደሚያስከፍል ለአል ዓይን ኔትዎርክ በሰጠው ቃል ተናግሯል። የኢንተርኔት አገልግሎት ደሞ 120 ሜጋ ባይት በ10 ብር፣ 900 ሜጋ ባይት በ50 ብር እና ሁለት ጌጋ ባይት በ100 ብር ለደንበኞቹ እየሸጠ እንደሚገኝ ኩባንያው ገልጧል። ኩባንያው እስከ ቀጣዩ ዓመት ሚያዝያ ወር ድረስ የቴሌኮም አገልግሎቱን በ25 ከተሞች እጀምራለሁ ብሏል።

ዋዜማ