Get Mystery Box with random crypto!

ህወሃት እና መንግሥት የሰላም መግለጫዎች ቢያወጡም ጦርነቱ ዛሬም ቀጥሏል! ለትግራይ የሚቀርበው እ | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

ህወሃት እና መንግሥት የሰላም መግለጫዎች ቢያወጡም ጦርነቱ ዛሬም ቀጥሏል!
ለትግራይ የሚቀርበው እርዳታ ተቋረጠ !
ብጹዕ ወቅዱስ አቡነ ማትያስ የዛሬ ሳምንት አዲስ አበባ ይገባሉ!
ጄኔራል ሀየሎም ካህሳይ ወይም በቅጽል ስሙ "ትልቁ ሸሪፎ" መገደሉ ተሰምቷል።
ከወልዲያ ሸሽተው የነበሩ ነዋሪዎች እየተመለሱ ነው ተባለ!
ሸኔ በወለጋ ጦርነት መክፈቱ ተሰማ!
ለሦስተኛ ጊዜ ፍርድ ቤት ዋስትና ፈቅዶ ለሦስተኛ ጊዜ ፖሊስ አለቅም ያለው የባልዳራሱ ስንታየው ቸኮል እየተጉላላ ነው!
ደቡብ ሱዳን ኢትዮጵያን አመሰገነች!