Get Mystery Box with random crypto!

የህወሃት ጦር በድሮን ጥቃት ጉዞው እየተገታ ነው ተባለ በቆቦና ዙሪያው ከባድ ጦርነት እየተካሄ | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

የህወሃት ጦር በድሮን ጥቃት ጉዞው እየተገታ ነው ተባለ
በቆቦና ዙሪያው ከባድ ጦርነት እየተካሄደ ነው ተባለ!
የሃይማኖት አባቶች ጦርነቱ እንዲቆም ጥሪ አቀረቡ!
ዳግም የተቀሰቀሰው ወታደራዊ ግጭት በእጅጉ እንዳሳሰበው ኢሰመኩ አስታወቀ!
ተመድ በጦርነቱ ዙሪያ አዲስ መግለጫ አወጣ!
“በሀገር ጉዳይ ገለልተኛ አልሆንም” በሚል መሪ ቃል የትዊተር ዘመቻ ተጀመረ!
ኢትዮጵያውያን ስደተኞች በሊቢያ ስጋት ላይ ናቸው !
ሱዳን ከደረሰባት ሳታገግም ለሚመጣባት ከባድ የጎርፍ አደጋ እየተዘጋጀች መሆኑ ተገለጸ!