Get Mystery Box with random crypto!

የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች


የመኖሪያ እና የንግድ ቤቶች ጨረታ የአሸናፊዎች ስም ዝርዝር ይፋ ሆነ

የአዲስ አበባ ቤቶች ልማት ኮርፖሬሽን እና የአዲስ አበባ ዲዛይን እና ግንባታ ስራዎች ቢሮ አስገንብተው ለጨረታ ያቀረቧቸው የመኖሪያና የንግድ ቤቶች ጨረታ አሸናፊዎች ዝርዝር ከዚህ በታች  መመልከት ይቻላል።

ከዚህ በተጨማሪ በአዲስ ልሳን ጋዜጣ የመጋቢት 25/2016 እትም ማየት የሚቻል መሆኑን እናሳውቃለን።