Get Mystery Box with random crypto!

#Update የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸውን ያለሆነ ገንዘብ በህገወጥ መንገድ ወስደው በከፊል | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

#Update

የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ የራሳቸውን ያለሆነ ገንዘብ በህገወጥ መንገድ ወስደው በከፊል የመለሱ ወይም ሙሉ በሙሉ ተመላሽ ያላደረጉትን 5,166 ግለሰቦች ስም ዝርዝር ዛሬ ይፋ አድርጓል።

ግለሰቦቹ ቀሪ የወሰዱትን ገንዘብ እስከ ቅዳሜ መጋቢት 21 ከቀኑ 11 ሰዓት ድረስ እንዲመልሱ የመጨረሻ ማስጠንቀቂያ ሰጥቷል።

ይህንን የማያደርጉ ከሆነ ወደ ህጋዊ እርምጃዎች እንደሚገባ ገልጿል።

ስማቸውን ከፎቷቸው ጋር በማድረግ ህገወጥ ገንዘብ በመውሰድ ወንጀል መጠርጠራቸውን ለህግ አካላትና ለህዝብ እንደሚያሳውቅ ገልጿል።