Get Mystery Box with random crypto!

የመሬት ይዞታ ምዝገባ ጥሪ በሸገር ከተማ፣ በኮዬ ክፍለ ከተማ ፤በወዴሳ ወረዳ ኮንዶሚኒዬም ሰፈር | Housing in Addis Ababa የአዲስ አበባ ቤቶች

የመሬት ይዞታ ምዝገባ ጥሪ

በሸገር ከተማ፣ በኮዬ ክፍለ ከተማ ፤በወዴሳ ወረዳ ኮንዶሚኒዬም ሰፈር ባለይዞታዎች በሙሉ

በክፍለ ከተማው የመሬት ይዞታ ማረጋገጥ ስራ በተራቸዉ መሰረት
B451, 452 ,453 ከ16-18/07/2016

B454, 455,456 ከ19-21/07/2016

B457, 458,459 ከ24-25/07/2016

B460, 461 ከ26-27/07/2016


በዚህ መሰረት በወዴሳ ሰፈር ዉስጥ የሚትገኙት የመሬት ባለይዞታዎች ምዝገባዉ እስከ 15/06/2016 ዓ.ም ስለሆነ ሰነዳችዉን በመያዝ ለዚህዉ ለግዛያዊ በተቋቋመዉ የመሬት ይዞታ ማረጋገጫ ጣቢያ ወይም ኮዬ ፈጬ ክ.ከተማ ወዴሳ ወረዳ ካደስተር ፅ/ቤት የማረጋገጥ ቡድን 4th FLOOR ቀርባቸዉ እንድትመዘገቡ እናሳስባለን፡፡

ዋነዉና 2ኮፒ ሆኖ መቅረብ ያለባችዉ ሰነዶች፤

1. ካርታ
2. ቅድመ ክፍያ ደረሰኝ
3. የታደሰ መታወቂያ
4. የቁልፍ መረካከቢያ
5. የቤት ውል
6. የባንክ ዉል
7. የእግድ ደብዳቤና ዉል
8. የዉክልና (ወደ አፋን ኦሮሞ የተተረጎመ)
9. የጋብቻ ሰሪትፊኬት እና ሌሎች

አድራሻ፡ ኮዬ ፈጬ ክ/ከተማ ወዴሳ ወረዳ 4th FLOOR ካደስተር ፅ/ቤት