Get Mystery Box with random crypto!

እስራዔል እና ቱርክ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለማደስ ተስማሙ እስራዔል እና ቱርክ ያቋረጡትን | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

እስራዔል እና ቱርክ ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነታቸውን ለማደስ ተስማሙ

እስራዔል እና ቱርክ ያቋረጡትን ዲፕሎማሲያዊ ግንኙነት ወደ ነበረበት ለመመለስ መሥማማታቸው ተገለጸ፡፡ የእስራዔል ጠቅላይ ሚኒስትር ያይር ላፒድ የየሀገራቱ አምባሳደሮች እና ቆንስላ ጀነራሎች ወደ ቀድሞ መደበኛ ሥራቸው ይመለሳሉ ሲሉ በትዊተር ገጻቸው አስፍረዋል፡፡