Get Mystery Box with random crypto!

መንግስት ከህወሃት ጋር አደርገዋለሁ ያለው ድርድር የሚካሄድበትን ቦታ ለመወሰን ከአፍሪካ ህብረት ጋ | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

መንግስት ከህወሃት ጋር አደርገዋለሁ ያለው ድርድር የሚካሄድበትን ቦታ ለመወሰን ከአፍሪካ ህብረት ጋር እየተነጋገረ መሆኑን አስታወቀየኢትዮጵያ መንግስት እና ህወሃት ጋር አካሂደዋለሁ ያለው የሰላም ንግግሩ የሚካሄድበትን ቦታ እና ጊዜ ለመወሰን ከአፍሪካ ህብረት ጋር በቅርበት እየሰራ መሆኑን አስታወቀ፡፡

መንግስት “አሸባሪ” ብሎ ከፈረጀው ህወሃት ጋር የሰላም ንግግር እንደሚያደርግ ቀደም ብሎ መግለጹ የሚታወስ ሲሆን ለዚህ የሚሆን ቡድንም ማቋቋሙን ማስታወቁ ይታወሳል፡፡