Get Mystery Box with random crypto!

የሕዳሴ ግድበ 2ኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት ጀመረ ሲጠናቀቅ ከአፍሪካ ትልቅ ግድብ እንደሚሆን የሚ | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የሕዳሴ ግድበ 2ኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት ጀመረ
ሲጠናቀቅ ከአፍሪካ ትልቅ ግድብ እንደሚሆን የሚጠበቀው ታላቁ የሕዳሴ ግድብ 2ኛው ተርባይን የኤሌክትሪክ ኃይል ማመንጨት ጀመረ።
ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድን ጨምሮ የተለያዩ የመንግስት የስራ ኃላፊዎች በቤንሻንጉል ጉሙዝ ጉባ ወረዳ በታደሙበት ዝግጅት ነው በዛሬው ዕለት ሁለተኛው ተርባይን ኃይል ማመንጨት የጀመረው።