Get Mystery Box with random crypto!

የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ከስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን | Arat Kilo Media - አራት ኪሎ ሚዲያ

የጣሊያኑ ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ ከስልጣን መልቀቃቸውን አስታወቁ

ጠቅላይ ሚኒስትሩ ከስልጣን ለመልቀቅ ቀደም ብለው ያቀረቡት ጥያቄ ውድቅ ሆኖ ነበር። ይሁንና አሁን የጥምር መንግስቱ እንደገና ማንሰራራት ባለመቻሉ ስልጣን መልቀቃቸው ተገልጿል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ማሪዮ ድራጊ፤ ስልጣናቸውን መልቀቃቸውን ለፓርላማው ተናግረዋል ተብሏል።

ከሰሞኑ የብሪታኒያ ጠቅላይ ሚኒስትር ስልጣን መልቀቃቸው የተሰማ ሲሆን የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትርምበተመሳሳይ ከሃላፊነት መልቀቃቸው ይታወሳል።