Get Mystery Box with random crypto!

የ ስኳር ህመም የስኳር ህመም ተብሎ የሚጠራው ሁለት ዓይነትም ቢሆን መንስኤውና ህመሙ ስለደረሰ | መርጌታ አለምአየሁ

የ ስኳር ህመም

የስኳር ህመም ተብሎ የሚጠራው ሁለት ዓይነትም ቢሆን መንስኤውና ህመሙ ስለደረሰበት ሰው ጠባይ እጠቁማለሁ።

በመጀመሪያ መንስኤው ጊዜን በማሳለፍና ያለመዱትን ምግብ በመመገብ
የዓይን መፍዘዝ
የጥፍር መውለቅ
  የነርቭ ጭንቀት
ግራ መጋባት
የከንፈር መንቀጥቀጥ
የልብ ትርታ
ማጥወልወል
ደርሶ መራብ
እነዚህን የመሰሉ ሁሉ በግለሰቡ ይታዩበታል። ህመሙ ሲበረታ የዓይን መታወር :የአካል :መዛል:ማንቀላፋት :የሽንት ብዛት: የመሰሉ ሁሉ ይደሱበታል።
አስፈላጊ የሆኑ የዕፅዋት ቅመምና ምክርን እንዲጠቀሙበት ከዚህ በታች እዘረዝራለሁ

በቅድሚያ ጨው : ስኳር :ቅቤ:ጮማ ስጋ: አለመብላት ነው። ለመመገብ የሚያገለግሉ ሽንብራ ገብስ አተር ማሽላ ጥራጥሬዎችና እሸቶችን መብላት። የፍየል የዓሣ ሥጋና መረቅ መጠጣት ሚጥሚጣ ቁንዶ በርበሬ ጥቁር አዝሙድ የበዛው ወጥ መመገብ የነጬ ሽንኩርት የጥቁር አዝሙድ የሰናፍጭ ዘይት መጠቀም ውሀ ከሎሚ ጋር አዘውትሮ መጠቀም ነው።

ሁለተኛ የአሚራ: የፈላፁት ቅጠልና ስር እንደሻይ አዘውትሮ መጠጣት የዋጊኖስ የድግጣ ፍሬ በቀን አንድ አንድ መዋጥ ነው።

በውጭ ሀገር የሚኖሩ እና አገር ውስጥ ሁናቹ መምጣት ካልቻላቹ ባላቹህበት ሁናቹ አገልግሎት ማግኘት ትችላላቹ

በቅንነት ሸር ሸር ያድርጉ ለተቸገሩ አድርሱ


በስራ ሰዓት ይደውሉ
0912999705