Get Mystery Box with random crypto!

ሰላም ፍቅር ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለውድ ሕዝቦቿ ይሁን። ለጋኔን ፣ለሥራይ፣ ለኮሶ፣ ለወ | መርጌታ አለምአየሁ

ሰላም
ፍቅር
ጤና ለእምየ ኢትዮጵያ እና ለውድ ሕዝቦቿ ይሁን።

ለጋኔን ፣ለሥራይ፣ ለኮሶ፣ ለወስፋት

1ኛ,አጋንንት ወይም ነገደ ሳጥናኤል በተጣሉህ ጊዜ! በመተት የተላከ ቁራኛ አንገትህ ብያጣምምብህ፣ ሆድህ ላይ እንደ ቁራኛ ሁነው በመንፋት እንዲሁም ቢጎረብጥህ፣ወገብ ፣እግር ፣እጅ አሳስረው ባያዙህ ጊዜ ይህንንኑ መፍትሔ ብትችል መፍትሔ ሥራይ ጸልየህ ባትችል እንዲሁ ተጠቀም።

2ኛ,ሥራይ ሆድህ ውስጥ የሰራብህ እንደሆነ !ይህ ማለት በተለያዩ መንገዶች ምቀኞች መድኃኒት አሰርተው ያበሉህ እንደሆነ! ሆድ መንፋት፣ማቅለሽለሽ፣ሆድ መጮህ፣ጋዝ መብዛት፣ሆድ ውስጥ እንደ አውሬ የመንቀሳቀስ ስሜት፣ደረት ላይ ማፈን፣ከእንብርት በታች ከባድ ቁርጠት የመሳሰሉት ምልክቶች የታዩብህ እንደሆነ ይህንኑ መፍትሔ ብትጠቀም ሙሉ ፈውስ ታገኛለህ።

3ኛ ለኮሶ እና ለወስፋትም እንዲሁ ይህንኑ መፍትሔ ቢጠቀሙ ሙሉ ድህነት ያገኛሉ።

ከላይ የጠቀስኳቸው ችግሮች መፍትሔ፦

ሥረ ብዙህ
ጊዜዋ ሥራቸውን ቀጥቅጠህ አንድ ላይ በማቀላቀል።

፫ የሾርባ ማንኪያ የተቀላቀሉት ዕጽዋቶች ጧት በባዶ ሆድ
ከባቄላ ጋር ቀላቅለህ በማንፈር ንፍሮውም ብላ ውሃውንም በአንድ የውኃ ብርጭቆ ሞልተህ ለ ፫ ቀን ጠጣ ይድናል መልካም ነው።

ለበለጠ መረጃ 09 12 99 97 05 በስራ ሰዓት ይደውሉልኝ።

የቀደምት አባቶቻችንን እውቀት እና ጥበብ ሳይበረዝ እንደወረደ ይቀርባል። የአያቶቻችን የእጽዋት ጥበብ፣ በህይወትዎ ላይ ለሚያጋጥሙ ችግሮችና መፍትሔዎቻቸው፣ ክፉ መናፍስትን እንዴት ማራቅ እንደምንችል፣ የብራና መጽሐፍት እና ጥቅማቸው በዚ ይዳሰሳሉ።

09 12 99 97 05